Fana: At a Speed of Life!

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 561. 7 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 97ኛ መደበኛ ስብሰባ…

በ31 ሚሊዮን መነሻ ካፒታል የተቋቋመው ላንሴት ስፔሻላይዝድ የሕክምና ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያውያን ሐኪሞች የጋራ ባለሃብትነት የተቋቋመው ላንሴት ስፔሻላይዝድ  ሕክምና ማዕከል ተመርቋል። የጤና ማዕከሉ በ24 ስፔሻሊስት እና ሰብ ስፔሻሊስት ሐኪሞች በ31 ሚሊዮን መነሻ ካፒታል የተቋቋመ ሲሆን ኢትዮጵያዊያን…

በመቐለ ከመጪው ሰኞ ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመቐለ ከመጪው  ግንቦት 30፣ 2013 ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ሂደት እንደሚጀምር ተገለፀ። በመቐለ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲቋረጥ ምክንያት የነበሩት ችግሮች መፍታታቸውን በመግለጽ፥ በሰባቱ ክፍለ ከተሞች በሚገኙ…

የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስራ የአባይ ጉዳይን ከፊት ያስቀደመ ነው- ምሁራን

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ስራ የአባይ ጉዳይን ከፊት ያስቀደመ መሆኑን በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀ ውይይት ላይ ተገለጸ። የህዳሴ ግድብ አሁናዊ ሁኔታ የውጭ ጣልቃ ገብነት፤ የሳይንስ ዲፕሎማሲ እና የምሁራን ሚና በሚል…

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር የነበረው የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ የሰኔ ወር የመሸጫ ዋጋ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤…

በኦሮሚያ ክልል ለአርብቶ አደር አከባቢ 50 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተገንብተዋል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ የሚያደርጉ 50 የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች መገንባታቸውን የኦሮሚያ አርብቶ አደር አካባቢ ልማት አስተባባሪ ኮምሽን አስታውቋል። ኮምሽነር ሮባ ቱርጬ፥ በዚህ አመት በክልሉ በ645 ሚሊዮን…

በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከርና ወደስራ ያልተመለሱትን ለመመለስ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል የጤና አገልግሎቶችን ለማጠናከርና ወደስራ ያልተመለሱ ተቋማትን ለመመለስ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እየተሰራ እንደሆን ጤና ሚንስቴር አስታወቀ። ከኤጀንሲዎች፣ከትግራይ ክልል ጤና ቢሮ እና ከሰብዓዊና…

በሀረሪ ክልል “ስለ አባይ እሮጣለሁ”  የጎዳና ላይ የሩጫ  ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀረር ከተማ ከጨለንቆ  አደባባይ  እስከ ራስ  መኮንን  አደባባይ  "ስለ አባይ እሮጣለሁ" የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ፡፡ የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤትና  የክልሉ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ…

በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ

በሶስት የአሜሪካ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢንዲያና፣ ሚቺጋን እና ኦሃዮ ግዛቶች ከሚገኙ የዲያስፖራ አባላት ጋር ውይይት ተካሄደ። በወቅታዊ ጉዳይ እና የህዳሴ ግድብ ድጋፍን አስመልክቶ…

ዓለም ላይ የምግብ ነክ ሸቀጦች ዋጋ ከ10 አመታት በኋላ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይቷል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ እና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ዓለም ላይ የምግብ ነክ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ፍጥነት መጨመሩን አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ ያወጣው መረጃ ዓለም ላይ ወርሃዊ የምግብ ሸቀጦች ዋጋ ከ10 አመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን…