የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ 850 ሚሊየን ዶላር ለመንግስት ገቢ አደረገ Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሰ) በኢትዮጵያ በግል የቴሌኮም ኦፕሬተርነት ዘርፍ ለመሳተፍ ጨረታውን ያሸነፈው ግሎባል ፓርትነርሺፕ ፎር ኢትዮጵያ ያሸነፈበትን 850 ሚሊየን ዶላር ለመንግስት ገቢ ማድረጉን የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለሥልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…
ቢዝነስ ባለፉት 10 ወራት ከወርቅ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት ውስጥ ከ6 ሺህ 785 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለገበያ በማቅረብ ከ505 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማስገኘት መቻሉን አስታወቀ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተፈጥሮ ሀብት፣ መስኖ እና ኢነርጂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በመዲናው የሚከናወኑ የሪፎርም ስራዎችን ጎበኙ Tibebu Kebede Jun 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና በአዲስ አበባ ከተማ የሪፎርም ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት ዶክተር አኪንውሚ እና ባልደረቦቻቸው በትናንትናው ዕለት የሪፎርም…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ 249 ሰዎች ቫይረሱ ሲገኝባቸው 936 ሰዎች ደግሞ ከቫይረሱ አገግመዋል Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰአታት ለ4 ሺህ 376 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 249 ሰዎች ቫይረሱ ተገኘባቸው፡፡ ከዚህ ባለፈም ባለፉት 24 ሰኣት የሰባት ሰዎች በቫይረሱ ሳቢያ ለህልፈት መዳረጋቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በፌስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰላማዊ ዜጎች ግድያና ከጾታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ በ53 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ከሰላማዊ ዜጎች ግድያና ከጾታዊ ጥቃት ጋር በተያያዘ በ53 የሃገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ክስ መመስረቱን የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አስታወቀ። በማይካድራ ከንጹሃን ግድያ ጋር በተያያዘ 200 ሰዎች መለየታቸው እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በትክክል መረዳት አለበት ተባለ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በትክክል መረዳት እንዳለበት የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ጥሪ አቀረቡ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ካደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ መላኩን አስታወቀ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከ700 ሺህ በላይ ኩንታል የምግብ ድጋፍ ወደ ትግራይ ክልል መላኩን አስታወቀ። ካለፈው ወር አንስቶ በትግራይ ክልል የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ 86 በመቶ የቆዳ ስፋት በአጋር አካላት ቀሪው 14 በመቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የፎረንሲክ ሰነድ ማጣሪያ ላቦራቶሪ ስራ ጀመረ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ዘመናዊ የፎረንሲክ ሰነድ ማጣሪያ ላቦራቶሪ ስራ ጀመረ። የፎረንሲክ ላቦራቶሪው የተገኘው ዓለም ዓቀፍ የፍልሰተኞች ድርጅት እና የጀርመን መንግስት ለኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተላከ መልዕክት ለፕሬዚዳንት ሳልቫኪር አድርሰዋል፡፡ በዚህ ወቅትም…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገቡ Tibebu Kebede Jun 3, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ዶክተር አኪንውሚ አዴሲናን "የአፍሪካ እውነተኛ…