ጣሊያን በኢትዮጵያ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የ400 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን መንግሥት በሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር በኩል በኢትዮጵያ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የ400 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አደረገ።
ድጋፉ "የኢትዮጵያን ዴሞክራሲ ለማጠናከር ምርጫውን መደገፍ" ለተሰኘው የተመድ የልማት…