Fana: At a Speed of Life!

ጎረቤት ሀገራትን ጭምር ታሳቢ ያደረገ የአደገኛ ኬሚካሎች ማስወገጃ ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከራሷ አልፎ የጎረቤት ሀገራትን ጭምር ታሳቢ ያደረገ የአደገኛ ኬሚካሎች ማስወገጃ ልትገነባ መሆኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሯ እንደተናገሩት፤ ኢትዮጵያ በፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ…