Fana: At a Speed of Life!

የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ ሥርዓትና ኒውትሬሽን ስራዎችን ቅንጅታዊ አሰራር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች…

ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ የተተገበሩ ሪፎርሞች አካታችነትን እያረጋገጡ ነው – ፍጹም አሰፋ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዓመታት ብልጽግናን ዕውን ለማድረግ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች ማህበራዊ አካታችነትን እያረጋገጡ መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ገለፁ። ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…

የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 7ኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ምሽት ላይ ሲደረጉ ቤኔፊካ ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከባየርሊቨርጉሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ከ45 ላይ ቤርጋሞ ላይ አታላንታ ከስትሩም ግራዝ እንዲሁም ሞናኮ…

በክልሉ አንድነትን የሚያጠናክር የተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት ተፈጥሯል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣ ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ህብረብሔራዊ አንድነትን የሚያጠናክር የተረጋጋ የፖለቲካ ሥርዓት መፈጠሩን ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ፥በብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያው ጉባዔው አቅጣጫ መነሻ በክልሉ…

ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው በብራይተን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ በብራይተን 3 ለ1 ተሸንፏል፡፡ የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ሚንቴህ ፣ ሚቶማ እና ሩተር ከመረብ ሲያሳርፉ÷የዩናይትድን ብቸኛ ግብ ደግሞ ፈርናንዴዝ አስቆጥሯል።…

ወላይታ ድቻና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቡድኖቹ ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፕሪሚየር…

አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አንጋፋው አርቲስት እንቁስላሴ ወርቅአገኘሁ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል፡፡ አርቲስት እንቁስላሴ ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ሕይወቱ ማለፉን የአርቲስቱ ቤተሰቦች ለፋና ዲጂታል ተናግረዋል፡፡ አርቲስት እንቁስላሴ 30 በሚሆኑ ፊልሞች እና…

ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ ሰላምን በተግባር መኖር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥምቀት የሰላም ነጋሪት የተጎሰመበት በዓል በመሆኑ እርስ በርስ በመከባበር ሰላምን በተግባር መኖር እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ጥምቀት በጎንደር ፋሲለደስ ባህረ ጥምቀት ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ፣ የፌዴሬሽን…

ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል- የውጭ አገር ጎብኚዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አስደናቂ ባህል ያላት ሀገር መሆኗን አይተናል ሲሉ በጂንካ ከተማ የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ አገር ጎብኚዎች ተናገሩ። የጥምቀት በዓል በጂንካ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን የታደሙት የውጭ አገር ጎብኚዎች ኢትዮጵያ…

ጋምቤላ ክልል በ6 ወራት ከ27 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ27 ኩንታል በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ መቅረቡን የክልሉ ማዕድን ሃብት ልማት አስታወቀ። የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ኃላፊ አቶ ኡጁሉ ጊሎ ÷ መንግስት ከወሰዳቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች መካከል የወርቅ ማዕድን…