Fana: At a Speed of Life!

ኃብትን መጠበቅና ማልማት ልዩ ትኩረት የምንሰጠው ብርቱ ጉዳያችን ነው- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታሪካዊ እና ተፈጥሯዊ ኃብትን መጠበቅና ማልማት ልዩ ትኩረት የምንሰጠው ለህዝባችንም ቃል የገባነው ብርቱ ጉዳያችን ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ያሉን ፀጋዎችና ኃብቶች…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከ65 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በመስኖ የማልማት አቅም ተገነባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመደበኛ እርሻ በተጨማሪ በዓመት ከ65 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በመስኖ የማልማት አቅም መገንባቱን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የግብርና ቢሮ ሀላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው ገለፁ። አቶ ማስረሻ በላቸው እንዳሉት ፥ ባለፉት ሦስት ዓመታት በግብርናው…

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ኮሪደር ልማት ሥራን ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራ ያለበትን ደረጃ ገምግመዋል፡፡ በግምገማው ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ፣…

የኢራን ፓርላማ ልዑክ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ መሐመድ ባቀር ቃሊባፍ(ዶ/ር) የተመራው የልዑካን ቡድን አባላት አዲስ አበባ ገብተዋል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ ለልዑካን ቡድኑ በቦሌ ዓለም አቀፍ…

የልደታ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ሕንፃ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለ 13 ወለል ያለውን የልደታ ክፍለከተማ አስተዳደር ሕንፃ ግንባታ መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ግንባታው ዘመኑን የሚመጥን የስራ አካባቢ ለመፍጠር በተለያዩ…

በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈታኝ ሁኔታዎች አመርቂ የዲፕሎማሲ ስኬቶች ተመዝግበዋል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ፡፡ አምባሳደር ነብያት ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት ስድስት ወራት በውጭ ግንኙነት የተሰሩ ዋና ዋና ሥራዎችን እና…

የአዘዞ-ጎንደር መንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዘዞ-ጎንደር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በቅርቡ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ እየተከናወነ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክቱ ÷ከዚህ ቀደም በሌላ የሀገር…

በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ሁለንተናዊ ስርዓተ ምግብ ለመፍጠር እየተሰራ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ሁለንተናዊ ስርዓተ ምግብ ለመፍጠር በጋራ እየተሰራ ነው ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ስርዓተ-ምግብ የአየር ንብረት ለውጥ ሊያደርስ ለሚችለው ተፅዕኖ ምላሽ መስጠት ላይ…

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት ኮርት ሲስተምን ለመተግበር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ፈረመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት ኮርት ሲስተምን ተግባራዊ ለማድረግ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት ተፈራረመ። በሥነ ሥርዓቱ ላይ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዓለምአንተ አግደው፣ የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ…

በመዲናዋ በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ28 ሺህ ሊትር በላይ ነዳጅ ተወረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 28 ሺህ 608 ሊትር ቤንዚንና ናፍጣ መወረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ፤ ለከተማዋ እየቀረበ ባለው ነዳጅ አቅርቦት፣ ስርጭት እና ቁጥጥር ሂደትን…