Fana: At a Speed of Life!

የውጭና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የፌደራል ፖሊስ የሪፎርም ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መቀመጫቸውን በሀገር ውስጥ ያደረጉ የውጭ ሀገራት ጋዜጠኞች እና ከመገናኛ ብዙሃን የተውጣጡ ጋዜጠኞች በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እየተከናወኑ የሚገኙ የሪፎርም ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ፌደራል ፖሊስ መረጃ መርና ማህበረሰብ አቀፍ የወንጀል…

ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወ/ሮ ስመኝ ውቤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዋና ዕምባ ጠባቂ ሆነው ተመረጡ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባው ምርጫውን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ ምክትል ዕምባ ጠባቂ…

ለኢንዱስትሪዎች 369 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በግማሽ ዓመቱ ለአምራች ኢንዱስትሪዎች 369 ሚሊየን 110 ሺህ ዶላር የውጭ ምንዛሪ መቅረቡን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ሲሆን÷በዚህም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ…

ምክር ቤቱ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 16ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ። ምክር ቤቱ በዛሬው ውሎ የህዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም እጩ ዋና ዕምባ ጠባቂ፣ ምክትል ዕምባ ጠባቂ እና የዘርፍ እምባ ጠባቂ ሹመቶችን መርምሮ እንደሚያፀድቅ…

240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 240 ሺህ ሄክታር ውሃማ አካላት ላይ የሚታይ መጤ አረምን የማስወገድ ሥራ መከናወኑን የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ ደረቅ ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም፣ የሥርዓት ምህዳርና የደህንነተ ሕይወት ጥበቃና ቁጥጥር እንዲሁም…

ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት የብሔራዊ መግባባት ፈተና ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማይታረቁ ፍላጎቶችና ቅድሚያ ትኩረት ላይ መግባባት አለመኖር፣ ርዕዮተዓለምን መሰረት ያደረገ የፖለቲካ ጽንፈኝነት እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች መበራከትና የሀብት ውስንነት የብሔራዊ መግባባት ፈተናዎች መሆናቸውን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት…

ብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረ ፎረም እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት ያደረገ ፎረም እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት በየወሩ የሚዘጋጅ ሲሆን÷በመገናኛ ብዙሃን የዜጎች ዴሞክራሲያዊ እና ነጻ ሃሳብ የማራመድ ሒደቶች እንዲያድጉ የሚደረግበት ነው ተብሏል፡፡ በፎረሙ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ከዛሬ ጀምሮ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ ዓመት እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ከዛሬ ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ይከበራል። የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ÷…

የጃፓን ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት ኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችን ለማልማት አመቺ መሆኗን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጃፓን ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት በተለያዩ ሀገራት ያለውን የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አስተዳደር እና ልማት ልምድ እንዲተገብር በትኩረት እንደሚሰራ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዋና ስራ…

የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም የስትሪንግ ኮሚቴ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ኢንዱስትሪውን መዋቅራዊ ችግሮች በቅንጅት ከመፍታት እና ባለድርሻ አካላት…