Fana: At a Speed of Life!

ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሳምሶን መኮንን (ዶ/ር) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር እንዲሆኑ የቀረበለትን ሹመት አፀደቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ጉባዔውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ…

በጎፋ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች የማቋቋም ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በዘላቂነት የማቋቋም ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የጎፋ ዞን አስተዳደር ገለጸ፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዳግማዊ አየለ (ኢ/ር)÷ አደጋው የተከሰተበት…

የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባዔ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ ከተሞች ውስጥ ተፈጻሚነት የሚኖረው የንብረት ታክስ አዋጅን በአራት ተቃውሞ በአስር ድምጸ ተዓቅቦና በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል። የንብረት ታክስ ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል…

በመዲናዋ ሊመዘበር የነበረን 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በህገ ወጥ መንገድ ሊመዘበር የነበረ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ሃብት ማዳን መቻሉን የከተማዋ ፍትህ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ደጀኔ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷በመዲናዋ ብልሹ አሰራሮችን ከመቅረፍ አንጻር በርካታ…

ምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 15ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ በስብሰባው የፕላን፣በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ ደሳለኝ ወዳጄ የንብረት ታክስ ረቂቅ አዋጅን አስመልክቶ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳብ…

በኮንትሮባንድ ሊታጣ የነበረ ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት በንግድ ማጭበርበርና ኮንትሮባንድ መንግስት ሊያጣ የነበረውን ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴርና የጉምሩክ ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ…

በአማራ ክልል የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት 960 ሚሊየን ብር ተመደበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የገበያ ዋጋን ለማረጋጋት እንዲቻል ከተለያዩ የሀብት ምንጭች በማሰባሰብ 960 ሚሊየን ብር መመደቡን አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ ኢብራሒም ሙሐመድ(ዶ/ር) እንዳሉት÷የክልሉን ሰላም ከማጽናት በተጓዳኝ የገበያ ዋጋን…

መንግስት ሊያጣው የነበረን ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 6 ወራት ከ451 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ግምገማውን በቢሾፍቱ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ሚኒስትሯ ወ/ሮ አይናለም ንጉሴ÷ በተያዘው በጀት አመት ተቋሙ…

የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል የንጹህ መጠጥ ውሃ ሽፋንን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕስ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በክልሉ በተውለደሬ እና ሀይቅ ከተማ ከ94 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የንጹህ መጠጥ ውሃ…

የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ክልሎች ከአዲስ አበባ ባገኙት ተሞክሮ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማሻሻል በቁርጠኝነት መስራት እንዳለባቸው የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የክልልና ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ዘርፍ ተቋማት የአዲስ…