Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከአፍሪካ ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም (ካዳፕ) ልዩ ጉባኤ ጎንለጎን በተደረገው ውይይት ግብርናን ማዘመን፣የአባይ ዉሃ በጋራ…

የኢትዮጵያና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና የቻይና 55ኛ የወዳጅነት በዓል በወዳጅነት አደባባይ እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቸን ሃይ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ…

ከህዝቡ የሚነሱ ቅሬታዎችን ደረጃ በደረጃ መፍታት ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር ተያይዘው ከህዝቡ የሚነሱ ቅሬታዎችን ደረጃ በደረጃ መፍታት እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ በክልሉ "ከቃል እስከ ባህል"በሚል መሪ ሃሳብ ለተከታታይ አራት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የክልሉ…

ደቡብ ጎንደር ዞን የ24 ሚሊየን ብር የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ጎንደር ቅርንጫፍ ለእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት 24 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የመድኃኒትና የህክምና አገልግሎት መስጫ ማሽኖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ የእስቴ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ውለታው ጌጤ በርክክብ ሥነ-ስርዓቱ…

በርዕደ መሬቱ 37 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ጋቢ ዞን እየተከሰተ ባለው ተከታታይ ርዕደ መሬት በሶስት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ 37 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊ አቶ አብዱ ሀሰን ያዮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት÷ በጉዳቱ…

መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ ህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ ድርጊቶችን እየተከታታለ እርምጃ ይወስዳል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ምክንያታዊ ባልሆነ መንገድ ህብረተሰቡ ላይ ጫና የሚፈጥሩ ድርጊቶችን እየተከታታለ እርምጃ ይወስዳል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) አሳሰቡ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓት አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባዔ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ አዋጅን በሁለት ተቃውሞ፣ በአንድ ድምፀተአቅቦና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ…

ምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው፡፡ በጉባዔው የንግድና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አይሻ ያህያ÷ የነዳጅ ውጤቶችን ግብይት ሥርዓት ለመደንገግ የተዘጋጀ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ…

አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አዳአር ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ። በአደጋው ህይወታቸውን ካጡት በተጨማሪ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የወረዳው መረጃ አመልክቷል። በተሽከርካሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በደረሰው…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በላከው መረጃ መሰረት÷ ከዛሬ ታኅሣሥ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ…