Fana: At a Speed of Life!

በላሊበላ ከተማ የገና በዓል በድምቀት ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላሊበላ ከተማ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) ከዋዜማው ጀምሮ ሃይማኖታዊ ስርዓቱን ጠብቆ በድምቀት ተከበረ። ዛሬ በተጠናቀቀው በዓል ላይ የሀገር ውስጥና የውጭ ቱሪስቶች የታደሙ ሲሆን፤ ሂደቱም የተሳካና ላሊበላ ከተማን ያደመቀ…

የካፒታል ገበያ ለግሉ ዘርፍ መጠናከርና ለማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ ጉልህ አበርክቶ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ ለግሉ ዘርፍ መጠናከርና ለማይበገር ኢኮኖሚ ግንባታ ጉልህ አበርክቶ እንዳለው የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልቁ ገለጹ። ዋና ዳይሬክተሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ…

ጤና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ በመቄዶኒያ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ በመቄዶኒያ የበጎ አድራጎት ማህበር ለተጠለሉ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የተቋሙ የሥራ ሃላፊዎችና ሰራተኞች በዓሉን በማስመልከት…

የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለተኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው፡፡ ‘ከቃል እስከ ባህል’ በሚል መሪ ሀሳብ ፓርቲው አጠቃላይ መደበኛ ጉባኤ ቅድመ ጉባኤ በሁሉም ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፣ በሁለቱ የከተማ አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት…

ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከመሬት መንቀጥቀጥ ጋር ተያይዞ ከክስተቱ በፊት፣በክስተቱ ጊዜና ከክስተቱ በኃላ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎችን ይፋ አድርጓል፡፡ ኮሚሽኑ በየትኛውም ወቅት የመሬት ንዝረት ወይም መንቀጥቀጥ በሚከሰትበት…

ኮምቦልቻ ከተማ የ22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን ለኮምቦልቻ ከተማ 22 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል። ድጋፉን የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ እና የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ለኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር አስረክበዋል።…

ባሕርዳር ከተማና ድሬዳዋ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ባሕርዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ሙጂብ ቃሲም ባስቆጠራት ግብ እስከ ጨዋታው መጠናቀቂያ ድረስ…

ማንቼስተር ሲቲ በሰፊ የግብ ልዩነት ሲያሸንፍ ቼልሲ ነጥብ ጥሏል

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ዌስትሃም ዩናይትድን 4 ለ 1 ሲያሸንፍ ቼልሲ ከክሪስታል ፓላስ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለማንቼስተር ሲቲ የማሸነፊያ ግቦቹን…

እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች ተገደሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል በደቡባዊ ጋዛ በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 15 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፡፡ የጋዛ ንጹሃን መከላከል ኤጀንሲ በጥቃቱ በከተማዋ የሚገኙ የመኖሪያ ህንጻዎች መውደማቸውን ጠቁሟል፡፡ በጥቃቱ ዙሪያ ከእስራኤል ወገን እስካሁን የተባለ…

የርዕደ መሬት ስጋት ላለባቸው ዜጎች 281 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የርዕደ መሬት ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች እስካሁን ከ281 ሚሊየን 562 ሺህ ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፉ መደረጉን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በአፋር እና ኦሮሚያ ክልሎች እየተከሰተ ባለው የርዕደ- መሬት…