Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለተከታታይ አምስት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጠናቋል፡፡ ሻምፒዮናውን በሴትም በወንደም ድምር ውጤት የኢትዮጵያ ንግድ…

ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ-ግብር ቶተንሃም ሆትስፐር በሜዳው በኒውካስል ዩናይትድ 2 ለ 1 ተሸንፏል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ከ30 በቶተንሃም ሆትስፐር ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የኒውካስልን የማሸነፊያ ግቦች አንቶኒ ጎረድን እና…

በጎንደር የሰዓት ገደብ እንቃስቃሴ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ የነበረው የፀጥታ ችግር መሻሻል ማሳየቱን ተከትሎ የከተማው የፀጥታ ም/ቤት በተሽከርካሪና በሰው እንቅስቃሴ ላይ ጥሎት የነበረውን የሰዓት ገደብ ማሻሻሉን አስታወቀ። የጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ረ/ኮሚሽነር…

የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ዓመታዊ የእንቁላል የምርት ግምት 56 ሚሊየን መድረሱን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ በጅግጅጋ ከተማ ብሔራዊውን የሌማት ትሩፋት ሥራ በትጋት እየተገበረ ያለው የሆርን አፍሪክ የዶሮ ርባታ ማዕከል 52 ሺህ ዶሮዎች…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በቡራዩ የተገነባውን ኩሪፍቱ ሪዞርት መረቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በሸገር ከተማ ቡራዩ ክ/ከተማ የተገነባውን ኩሪፍቱ ሪዞርትና የአፍሪካ መንደር መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። አቶ ሽመልስ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ÷የቱሪዝም ዘርፉ ላይ መሰረታዊ ለውጥ ለማምጣት ባለፉት…

በዓለም በዕድሜ ትልቋ አዛውንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓለም በዕድሜ ትልቋ የሆኑት ጃፓናዊቷ ቶሚኮ ኢቶካ በ116 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ቶሚኮ ኢቶካ ስፔናዊቷ ብራንያስ ሞሬራ በፈረንጆቹ ነሐሴ 2024 በ117 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ተከትሎ ነበር በዓለም ትልቋ…

አቶ አደም ፋራህ በወላይታ ሶዶ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም በቅርቡ የተጀመረው እና የሌማት…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የጅግጅጋ ከተማ የኮሪደር ልማት ሥራን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅግጅጋ በነበራቸው ቆይታ በከተማዋ በመካሄድ ላይ ያለውን የኮሪደር ልማት ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ በማደግ ላይ ያለችውና ዐቢይ ማዕከል ለመሆን ከፍተኛ አቅም ያላት ጅግጅጋ 30 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው…

አየር መንገዱ በሁሉም የኢትዮጵያ አካባቢዎች ከ20 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች ፈተና እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመላ ሀገሪቱ የሚገኙ ወጣቶች የአቪዬሽን ዘርፉን እንዲቀላቀሉ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከ20 ሺህ በላይ ለሆኑ አመልካቾች የጽሑፍ ፈተና እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል። ፈተናው በአዳማ፣ አምቦ፣ አርባ ምንጭ፣ አሶሳ፣ ባሕር…

በሬክተር ስኬል 5 ነጥብ 3 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ ዛሬ ምሽት 2:01 ሰዓት ላይ ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። በዩኒቨርሲቲው የጂኦ ፊዚክስ ሕዋ ሣይንስና አስትሮኖሚ ተቋም የሴስሞሎጂ ትምህርት ክፍል ሃላፊ…