Fana: At a Speed of Life!

በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዋሽ ፈንታሌ በሬክተር ስኬል የተለያየ መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ በተደጋጋሚ እየተከሰተ መሆኑ ይታወቃል፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ከታች የተዘረዘሩትን ጥንቃቄዎች መተግበር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት በማኅበራዊ…

ኮሚሽኑ በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጠቃሚ ግብዓቶችን ማሰባሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በውጭ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋር ባደረገው ምክክር ጠቃሚ ግብአቶችን ማሰባሰብ መቻሉ ተገለጸ። ኮሚሽኑ እያከናወናቸው ባሉ እና በቀጣይ ሊያከናውናቸው ባቀዳቸው ጉዳዮች ላይ ከኢፌዴሪ ሚሲዮኖች ጋር ውይይት…

ፋና ሀገርና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት አለበት – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ወቅቱ የሚፈልገውን አቅምና ብቃት ተላብሶ ሀገር እና ህዝብን የሚጠቅሙ ስራዎች መስራት እንዳለበት አስገንዝበዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽንን…

የአዋጁ መውጣት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዕቅድ፣ በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት መቋቋም ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ አድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለው ገለጸ። ቋሚ ኮሚቴው የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው…

የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ብሩህ ጉዞ" በሚል ስያሜ በቻይና መንግስት ድጋፍ የሚተገበረው የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ፣…

ድርጅቱ ለገና በዓል 4 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ማዘጋጀቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ለገና በዓል ጤናማነቱ የተረጋገጠ የዕርድ አገልግሎት ለመሥጠት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ። በዚህ መሰረትም ለበዓሉ የበግ፣ የፍየል እና የበሬ ስጋ ለማኅበረሰቡ በተመጣኝ ዋጋ ለማዳረስ ዝግጅት መደረጉን የድርጅቱ…

አስተዳደሩ ከጂያንግሱ ግዛት ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከጂያንግሱ ግዛት ጋር የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ዘርፎችን ጨምሮ በትብብር ለመስራት መግባባት ላይ ደረሰ። ከንቲባዋ ከቻይና ጂያንግሱ ግዛት አስተዳዳሪ ሹ ኩንሊን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በማህበራ…

ዕድገትና ብልፅግና ለማሳካት የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልልን ሁለንተናዊ ዕድገትና ብልፅግና ለማረጋገጥ የተቀመጡ ግቦች እንዲሳኩ የህብረተሰቡ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። በሰላም ሚኒስቴርና በክልሉ መንግስት የጋራ ትብብር ለሁለት…

ከሆርቲካልቸር ወጪ ንግድ ከ216 ሚሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት ወራት ከሆርቲካልቸር ዘርፍ ወጪ ንግድ 216 ሚሊየን 655 ሺ 430 የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ባለፉት 5 ወራት 45 ሺህ 878 ቶን አበባ በመላክ 186 ሚሊየን 361…

የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው ሲሉ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ ገለጹ። ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ትውውቅ ያደረጉት ሚኒስትሩ፤ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና…