Fana: At a Speed of Life!

295 የሚሆኑ አዳዲስ የቴሌኮም ማስፋፊያዎች በገጠር ቀበሌዎች ተደራሽ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴክኖሎጂ አማራጮችን በመጠቀም ባለፉት ጥቂት ዓመታት 295 የሚሆኑ አዳዲስ የቴሌኮም ማስፋፊያዎችን በገጠር ቀበሌዎች ተደራሽ አድርገናል ሲሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ገለጹ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮ…

አትሌት በሪሁ አረጋዊ የ10 ኪሎ ሜትር ክብረ ወሰንን ሰበረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስፔን ማድሪድ በተካሄደ ሳን ሲልቬስተር 2024 የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አዲስ ክበረወሰን በመስበር አሸንፏል፡፡ አትሌት በሪሁ ርቀቱን 26 ደቂቃ ከ32 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ክብረ ወሰን በማሻሻል…

የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎትን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ ያስችላል ያለውን የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ በአንድ ተቃውሞ፣ በዘጠኝ ድምጸ ተዓቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ አፅድቋል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት 13ኛ…

የኢትዮጵያ ክለቦች አትሌቲክስ ሻምፒዮና መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ክለቦች የአጭር፣ መካከለኛ፣ የ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የርምጃ እና የሜዳ ተግባራት አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዛሬ በተካሄደው የሴቶች የርዝመት ዝላይ የፍፃሜ ውድድርም÷ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

ሆስፒታሉ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይ ሲ አር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለጋምቤላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አበረከተ፡፡ የጋምቤላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሳይመን ሙን (ዶ/ር) በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷…

በክልሉ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ። ቢሮው የበዓል ግብይትን ለመከታተልና አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር…

የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አጠናቅቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች እንዳሳለፈ እና…

ከ499 ሺህ በላይ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመውሰድ ተመዝግበዋል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስካሁን 499 ሺህ 200 ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን ለመውሰድ መመዝገባቸውን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የተፈታኞች ምዝገባ፣የፈተና ዕርማትና ውጤት ጥንቅር ዴስክ ሀላፊ ማዕረፉ…

በአዲስ አበባ ከተማ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ አስጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐግብሩ የከተማው ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ…

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ የፖሊስ ካምፕ ግንባታ እንዲጠናቀቅ ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ የምስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ ደራሽ የፖሊስ ካምፕ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ አመራሩ ክትትልና ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በድሬዳዋ የምስራቅ ኢትዮጵያ ፈጥኖ…