Fana: At a Speed of Life!

የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ ቀደም ሲል ባንኩ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ቢሊየን ብሮችን በዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ሲያበድር…

በትግራይ ክልል ከ640 ሺህ በላይ ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ640 ሺህ በላይ ህዝብ ተጠቃሚ የሚያደርግ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ገለፀ። በቢሮው የመጠጥ ውሀ አቅርቦት ዳይሬክተር አቶ ታጠረ…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ መጀመሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"ዛሬ ጠዋት እየተከናዋኑ ባሉ ጥረቶች ላይ ለመወያየት የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ…

የፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንትን ለማሳደግ የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፋርማሲዩቲካል ኢንቨስትመንት ያለውን የሀገር ውስጥ ባለሃብቶች ተሳትፎ ለማሳደግ በዘርፉ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት…

ፕሬዚዳንት ታዬ መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል። መቄዶንያ የአረጋውያንና አዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ከ8 ሺህ በላይ ሰዎች ባሕላዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎትና ክብራቸው ተጠብቆ…

ካሉበት ሆነው ኃይል ለመግዛት የሚያስችል ስማርት ቆጣሪ እየተገጠመ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቅድመ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች ካሉበት ሆነው የኤሌክትሪክ ኃይል መግዛት እንዲችሉ ነባር ቆጣሪዎችን በኤስ ቲ ኤስ ስማርት ሜትር እየቀየረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እስከ አሁን በባልደራስ ኮንዶሚኒየም እና በመካኒሳ…

ተልዕኮውን የተረዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተልዕኮውን ጠንቅቆ የተረዳ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ በተቋሙ የተልዕኮ አፈፃፀም እና በቀጣይ መከናወን ስላለባቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 እንደሚካሄድ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። በ1ኛው የብልጽግና ፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና…

የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚና ኢጋድ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአካዳሚው ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ እና የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ…

የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በደን ዘርፍ ከልማት አጋሮች የምታገኘውን ድጋፍና ጥቅም ለማሳደግ የሚያስችል የአረንጓዴ ዐሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አሥተዳደር አዋጅ ፀደቀ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 12ኛ መደበኛ…