Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ በስብሰባውም የአረንጓዴ ዐሻራ እና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡ ረቂቅ አዋጁን…

የማንቼስትር ዩናይትድ ስታዲየም ኦልድትራፎርድ የአይጥ መንጋ አስቸግሮታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ ሜዳ የሆነው ኦልድትራፎርድ በአይጥ መንጋ መቸገሩ ተሰምቷል፡፡ የንጽህና ተቆጣጣሪዎች በቅርቡ ባደረጉት ምልከታ÷ስታዲየሙ አይጥ በብዛት እንደመሸገበት መረዳታቸውንና ለቡድኑ የምግብ ንጽህና የሁለት ኮከብ ምዘና (ሬቲንግ)…

የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል- አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚወጡ ሕጎች የሕዝቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ይሆኑ ዘንድ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉበዔ ታገሰ ጫፎ ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ የምክር ቤቱን የ2017 በጀት የሩብ ዓመት…

ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያና የጅቡቲ ደኅንነት ተቋማት በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት የጋራ ግብረ-ኃይል አቋቁመው ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ ሀገራቱ በድንበሮቻቸው አካባቢ የሚንቀሳቀሱ ጸረ-ሰላም ኃይሎችን ለመግታት ከሚያደርጉት የመረጃ…

የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል የስንዴ ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚችል የስንዴ ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት በጅግጅጋ ከተማ ይፋ ተደርጓል። የፕሮጀክቱ ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር የሶማሌ ክልል የእርሻ ልማት ቢሮ ሃላፊ አብዲቃድር ኢማን (ዶ/ር)፣ የግብርና…

የሶማሊያ ልዑክ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ይገባል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ ኦማር የተመራ የሶማሊያ ሪፐብሊክ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ይገባል። የልዑኩ የአዲስ አበባ ጉብኝት በዋናነት በቅርቡ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መንግስት…

በአማራ ክልል የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድን አቀናጅቶ በመገንባት ላይ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የከተሞችን የንፁህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት እና የፍሳሽ ቆሻሻ አወጋገድ መሰረተ ልማቶችን አቀናጅቶ በመገንባት የህዝብ ፍላጎት ለማሟላት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ሃላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ከ400 ሚሊየን…

የብልፅግና ፓርቲና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አጋርነት እያደገ መጥቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልፅግና ፓርቲ እና የቻይና ኮሙኒስት ፓርቲ አጋርነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል ሲሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። አቶ…

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የተጀመረው ሰላማዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የሚጠይቅ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ። በህዝባዊ ሰልፉ ከክልሉ መንግስት ጋር ስምምነት በመፈጸም ሰላም እንዲሰፍን ቁርጠኝነታቸው ላሳዩ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት…

የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አካል የሆኑ የዲጂታል አገልግሎቶች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል የኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ሥርዓት አካል የሆኑና የሥራ ሥነ-ምህዳሩን ያሰፋሉ የተባሉ ሁለት የዲጂታል አገልግሎቶችን ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ አገልግሎት የጀመሩት…