Fana: At a Speed of Life!

የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የቀረጥና ታክስ ሕጎች በቀላሉ የሚገኙበት የኦንላይን ድረ ገጽ ይፋ ሆኗል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር “ከሌክሲስ ኔክሲስ ሩል ኦፍ ሎው ፋዌንዴሽን” ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ድረ ገጽ÷ ከ300 በላይ የታክስ ሕጎች በአማርኛ እና እንግሊዝኛ…

የኬንያ መከላከያ ኮሌጅ ልዑክ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኬንያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ የሥራ ሃላፊዎችና የኮሌጁ ሰልጣኞች ልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎብኝተዋል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ በርኦ ሀሰን÷ የአየር መንገዱን የተለያዩ አገልግሎቶችና መሠረተ ልማቶችን…

በመዲናዋ በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተደራጀ የዝርፊያና የስርቆት ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር የማዋል ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ። የፀጥታና ደኅንነት አካላት በአዲስ አበባና ዙሪያዋ ዘላቂ ሰላም ለማረጋገጥ…

የመስኖ ፕሮጀክቶች በተቀመጠው የአሰራር ስርዓት መሰረት ብቻ እንዲቀጥሉ እየተሰራ ነው – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣይ የሚጀመሩ ሁሉም የመስኖ ፕሮጀክቶች በተቀመጠው ስታንዳርድና የአሰራር ስርዓት መሰረት ብቻ እንዲቀጥሉ እየተሰራ ነው ሲሉ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባውን…

የምክር ቤት አባላት የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በህብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ መፍጠራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትላልቅ የመስኖ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች በህብረተሰቡ ዘንድ ቅሬታ እየፈጠሩ መሆናቸውን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ገለጹ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙርያ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነት…

ከ132 ሚሊየን ብር በላይ በታክስ ማጭበርበር የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ132 ሚሊየን ብር በላይ በታክስ ማጭበርበርና መሰወር የተጠረጠሩ 3 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አብዱሰላም መሃመድ÷ሕግን ለማስከበር በተሰራው ሥራ…

የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የቡና ንግድ ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡ የቻይና አፍሪካ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትስስር መማክርት ልዑካን ከኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን እንዲሁም ከቡና ላኪ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የአርባምንጭ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የደረሰበትን ደረጃ ገመገሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) የአርባ ምንጭ ገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት የደረሰበትን የእድገት ደረጃ ገምግመዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"ከአምስት ወራት በፊት ከነበረኝ ጉብኝት በመቀጠል ዛሬ የአርባምንጭ ገበታ…

ክልሉን የሰላምና የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሆን እንሰራለን- አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልልን የሰላም፣ የልማትና የብልጽግና ተምሳሌት እንዲሆን አበክረን እንሰራለን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ገለጹ፡፡ ነገ የሚከበረውን የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በማስመልከት በአርባ ምንጭ ከተማ ደማቅ…