Fana: At a Speed of Life!

የፈተና አስተዳደር ስርዓቱ የተስተካከለው የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈተና አስተዳደር ስርዓቱን ማስተካከል ያስፈለገው የትምህርት ጥራት እንዲሻሻልና ሀገር የሚረከቡ ዜጎችን ለማፍራት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ÷ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የሚገኘውን…

የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ለመገንባት መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼይ ሃይ…

የኢትዮጵያን የግብርና ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው- የናሚቢያ ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው ሲሉ ፓርላማ አባላት ልዑክ ገለጸ፡፡ የናሚቢያ ፓርላማ አባላት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ ልምድ ለመውሰድ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ከግብርና ሚኒስትር…

ንግድ ባንክና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የክፍያ አሰባሰብን ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ የፌዴራል መሥሪያ ቤቶችን የክፍያ አሰባሰብ ዲጂታላይዝ ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡ ስምምነቱ 26 የሚሆኑ የፌዴራል…

ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በካማሽ ዞን ሰዳል ወረዳ የሌማት ትሩፋት እና ሌሎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ከግብርና ሚኒስትሩ በተጨማሪ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ጌታሁን አብዲሳ፣…

በጎንደር በ116 ሚሊየን ብር ወጭ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጎንደር ከተማ በ116 ሚሊየን ብር ወጪ የገበያ ማዕከል ግንባታ ተጀምሯል። የገበያ ማዕከል ግንባታው በጎንደር ከተማ ካሉ የመሠረተ ልማት ችግሮች አንዱ የሆነውን የግብይት ስፍራ ችግር ይፈታል ተብሏል፡፡ ማዕከሉ በ7 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ…

አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ስልጤ ዞን አልቾ ውሪሮ ወረዳ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ ሚኒስትሩ በዞኑ በኩታ ገጠም የአስተራረስ ዘዴ እየለማ ያለ የስንዴ ምርጥ ዘር የልማት ሥራን…

የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር ጀርመን ድጋፍና ትብብር እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥና የማህበራዊ ጥበቃ ስርዓትን ለማጠናከር የጀርመን መንግስት በትብብር እንደሚሰራና ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው ከጀርመን የውጭ…

የአገልግሎቱን ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሪፎርሞች ውጤታማ ለማድረግ የመንግስት ትኩረት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት…

ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች አረንጓዴ የምስክር ወረቀት እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የሚያስተዳድራቸውን ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች በዓለም አቀፍ አረንጓዴ የምስክር ወረቀት እውቅና እንዲያገኙ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመግባባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና…