Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ሲቲ እና ክሪስታል ፓላስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ15ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ወደ ሴልሁሩስት ፓርክ ያቀናው ማቼስተር ሲቲ ከክሪስታል ፓላስ ጋር 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይቷል፡፡ በጨዋታው ለክሪስታል ፓላስ ግቦቹን ሙኖዝ እና ላክሮይክስ ሲያስቆጥሩ ለማንቼስተር ሲቲ ደግሞ…

የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የሠራተኛ እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ማሪያን ጁሬካ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓ እና አሜሪካ ጉዳዮች…

በብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ዋዜማ በጋሞ ባህልና ምርምር ማዕከል የእራት መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ19ኛው የብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ዋዜማ በአርባምንጭ ከተማ ጋሞ ባህልና ምርምር ማዕከል የእራት ምሽት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ…

ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ በብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም አርባምንጭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ÷ "በልምላሜ ከተሞሸረችው፣ ከውበት ሰገነቷ ስፍራ፣ ከተፈጥሮ…

የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ ነው- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመላው ሀገሪቱ የተቋረጠውን ኃይል ወደነበረበት ለመመለስ በኃይል ማመንጫዎች እና በማከፋፈያ ጣቢያዎች ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ዛሬ ማምሻውን በሲስተም አለመረጋጋት ምክንያት በተፈጠረ ችግር…

እንደ አርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና እንደአርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና…

የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል- ርዕሰ-መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መመስረት በኢትዮጵያ ትልቅ ሚዲያ የመገንባት ራዕይን ያሳካል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ርእሰ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር፣…

የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት በጋምቤላ ከተማ የቱሪስት መስህቦችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን ጎብኝተዋል፡፡ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ ጋር በመሆን ነው በከተማው የሚገኙ የቱሪስት መስህቦችን የጎበኙት፡፡…

የጋሞ አደባባይ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከ122 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባውን የጋሞ አደባባይ መርቀዋል፡፡ አደባባዩ በዞኑ የሚገኙ ህዝቦችን ባህልና ትውፊት በሚወክል መልኩ መሠራቱም ተጠቁሟል። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ…

የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርሐ-ግብር በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የማጠቃለያ መርኃ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደረጃ ተከብሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ÷ ዛሬ ለ19ኛ ጊዜ የሚከበረውን የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች…