የጅቡቲ ቴሌኮምና የሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ ኃላፊዎች በአዲስ አበባ የኤክስፒሪየንስ ማዕከልን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ ቴሌኮም እና ሱዳቴል ቴሌኮሙኒኬሽን ግሩፕ የሥራ ኃላፊዎች የተመራ ልዑክ በዓድዋ ድል መታሰቢያ የሚገኘውን የኤክስፒሪየንስ ማዕከል ጎበኘ፡፡
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋማቸውን የቴክኖሎጂ ሂደት ጨምሮ አሁን…