የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ አገኘች yeshambel Mihert Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደን አስተዳደር ምክር ቤት ኢትዮጵያ ጊዜያዊ የደን ልማት አስተዳደር ደረጃ ማረጋገጫ ማግኘቷን ይፋ አድርጓል። ዛሬ ይፋ የተደረገው የደን አስተዳደር ስታንዳርድ የኢትዮጵያን የደን ልማት ዘርፍ በማጠናከር ለዓለም ገበያ የሚቀርቡ የደን ልማት ምርቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፍ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ yeshambel Mihert Dec 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ ላለፉት 80 ዓመታት ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ በአፍሪካ ጠንካራ አየር መንገድ መገንባት መቻሏ ተገለፀ። የዓለም አቀፉ የሲቪል አቪየሺን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ከኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ደቡባዊ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ ለመከላከል እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከፌደራል መንግስት ጋር የግሪሳ ወፍ መንጋን ለመከላከል በትብብር እየተሰራ መሆኑን…
ጤና የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ከተመራ ልዑክ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ ጋር በጋራ መስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የትምህርት ሚኒስቴር ከፈረንሳይ ጋር ዘርፉን ለማጠናከር የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። ስምምነቱን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ(ፕ/ር) ከፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጂያን ኖኤል ባሮት ጋር ተፈራርመዋል። ስምምነቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚከናወኑ የፀጥታና ደህንነት ሥራዎች ምርጥ ተሞክሮዎች በቤይጂንግ ቀረቡ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽነሮች በቻይና ቤይጂንግ የሀገራት ዋና ከተሞች የህዝብ ደህንነት 2024 ጉባኤ ላይ በአዲስ አበባ የሚከናወኑ የፀጥታና ደህንነት ሥራዎች ምርጥ ተሞክሮዎችን ማቅረባቸው ተገለፀ። ከአፍሪካና ከመላው ዓለም የተውጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል እየተከበረ ነው yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ ሕዳር 21 በድምቀት የሚከበረው የአክሱም ጽዮን ማርያም ዓመታዊ የንግሥ በዓል በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ እየተከበረ ነው። ሐይማኖታዊ በዓሉን ለማክበር ወደ ከተማው ያቀኑ እንግዶች ከትናንት ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የመገጭ ግድብን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ yeshambel Mihert Nov 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር) የመገጭ ግድብን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ ። በጉብኝቱ ከሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮችና የጎንደር ከተማ የስራ ሀላፊዎች ተሳትፈዋል። አብርሃም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአየር ኃይሉ የተሰራው “ዛሬን ለነገ ሲሰራ” ፊልም ተመርቆ ለእይታ በቃ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ አየር ኃይል የተሰራው "ዛሬን ለነገ ሲሰራ" ፊልም ተመርቆ በአየር ኃይሉ ሲኒማ አዳራሽ ለእይታ በቅቷል፡፡ በፊልሙ የምረቃ ስነ -ስርዓት የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳና ሌሎችም ተገኝተዋል፡፡ በስነ -ስርዓቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 ደረሰ yeshambel Mihert Nov 28, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በህጋዊ መንገድ ተመዝግበው እየሰሩ ያሉ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ቁጥር 5 ሺህ 200 መድረሱን የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ገለጸ። ከህዳር 27 እስከ 29 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች የሚከበረውን 4ኛውን የሲቪል ማህበረሰብ…