የመሰረተ-ልማት ዝርጋታዎቹ የመንግሥት ጥልቅ ተሃድሶ ውጤት ናቸው- የአፍሪካ ነጻ ንግድ ሴክሬታሪ ዋና ፀሐፊ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እያየናቸው ያሉት የመሰረተ-ልማት ዝርጋታዎች መንግሥት እያካሄደ ያለው ጥልቅ ተሃድሶ ውጤት ናቸው ሲሉ የአፍሪካ ነጻ ንግድ ሴክሬታሪ ዋና ፀሐፊ ዋምከሌ የማኔ ገለጹ፡፡
በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በተካሄደው 15ኛው የአፍሪካ ነፃ ንግድ…