የሀገር ውስጥ ዜና ከሪፎርሙ በኋላ የባንኩ የውጭ ምንዛሪ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ ሪፎርም ከተጀመረ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ የመጠባበቂያ ክምችት በእጥፍ ማደጉን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ አስታወቁ፡፡ የባንኩ ግብ የፋይናንስና የዋጋ ንረትን ማረጋጋት መሆኑን ጠቅሰው÷ አዲሱ ረቂቅ አዋጅና፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች የሕዳሴ ግድብን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋን (ዶ/ር ኢ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች እና የተለያዩ ሀገራት…
የሀገር ውስጥ ዜና 19ኛው የከፍተኛ ንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ ንግድ ቀጣና 19ኛው የከፍተኛ የንግድ ባለሙያዎች ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ለሦስት ቀናት በሚቆየው ስብሰባም ስምምነቱን ወደ ትግበራ ለማስገባት የሚያስችሉ ስምምነቶች እንደሚደረጉ ይጠበቃል፡፡ የከፍተኛ…
ስፓርት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይቀጥላሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ አራተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ሲካሄዱ ሪያል ማድሪድ ከኤሲሚላን እና ሊቨርፑል ከባየርሊቨርኩሰን የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 2 ሠዓት ከ45 ላይ የሆላንዱ ፒኤስቪ ከስፔኑ ዢሮና እንዲሁም የስሎቫኪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በብሪታኒያ ግላስኮ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው ላይ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለሀገራት ዘላቂ ሠላም ዋጋ ከፍላለች – ብ/ጀ ፖውል ንጂማ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ዔፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ ሰላምና መረጋጋት ከፍተኛ ዋጋ መክፈሏን የምሥራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል ዳይሬክተር ብርጋዴር ጀነራል ፖውል ንጂማ ገለጹ፡፡ ከአኅጉራዊና ቀጣናዊ የሰላም ማስከበር ጥምረት ኃይልና ተቋማት ጋር ሆና ሀገራት ጸንተው እንዲቀጥሉና…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ከኳላላምፑር ጋር ያላት ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል- ከንቲባ አዳነች ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባን እና ኳላላምፑር ከተሞችን ግንኙነት በይልጥ አጠናክረን ለማስቀጠል እንሠራለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባ አዳነች “በማሌዥያ ጉብኝታችን የኳላላምፑር ምክትል ከንቲባ ኢስማዲ ቢን ሳኪሪን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በአርባ ምንጭ ከተማ 5ኛው ትውልድ የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አርባ ምንጭ ከተማ የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎትን አስጀመረ። የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በዚሁ ወቅት ተቋማቸው ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ በትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ‘ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም’ በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ ከተሞች የሰላም ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በክልሉ ደንበጫ፣ አዳርቃይ፣ ማንኩሳ፣ መልጡለ ማሪያም፣ አምባ ጊዮርጊስ እና ደጀን ከተሞች በሰላምና ጸጥታ ዙሪያ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከመስኖ ልማት 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም በመስኖ ከሚለማው እርሻ 47 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታስቦ ወደ ተግባር መገባቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልሉ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት በመስኖ የማልማት አቅም እንዳለው ቢታመንም…