ስፓርት ሩበን አሞሪም የማንቼስተር ዩናይትድ ዋና አሰልጣኝ ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓርቹጋላዊው አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም ማንቼስተር ዩናይትድን በዋና አሰልጣኝነት እንዲመሩ በይፋ ተሹመዋል፡፡ በስምምነቱ መሠረት አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም በኦልትራፎድ በፈረንጆቹ እስከ 2027 የሚያቆያቸውን ኮንትራት ፈርመዋል፡፡ ሆላንዳዊው ሩድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመሥራት ዝግጁ ነኝ- ስሎቬኒያ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ስሎቪኒያ ከኢትዮጵያ ጋር በተለያዩ ዘርፎች በትብብር ለመሥራት ዝግጁ መሆኗን የሀገሪቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር፣ የውጭ እና የአውሮፓ ጉዳዮች ሚኒስትር ታንያ ፋጆን አረጋገጡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከታንያ ፋጆን ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በመሬት መንሸራተት የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኮንታ እና ካፋ ዞኖች የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ ጫሬ ዶቄ ቀበሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ከደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት መልዕክት ይዘው የመጡትን…
ቢዝነስ ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ምርቱን ለገበያ ማቅረብ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሥራ የጀመረው ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ምርትን ለገበያ መቅረቡን አስታወቀ፡፡ ፋብሪካው የማምረት ሥራውን በፍጥነት እንዲጀምር የተደረገው ምርቱን በቶሎ ወደ ገበያ በማቅረብ በሀገር ደረጃ ያለውን የሲሚንቶ ገበያ ለማረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ የኢትዮጵያን ስም ከፍ ያደርጋል- ጋዜጠኞች ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመዲናዋ የኮሪደር ልማትና ውብ የቱሪዝም መዳረሻዎች የኢትዮጵያን ስም ከፍ የሚያደርጉ መሆናቸውን የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን ጋዜጠኞች ገለጹ። "ሚዲያ ለብሔራዊ ትርክትና ሀገር ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ለመገናኛ ብዙኃን አመራሮችና ባለሙያዎች ለሦስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሮጀክቱ በግብዓት አቅርቦት ችግር እንዳይጓተት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ፕሮጀክት የግብዓት አቅርቦቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮች እና ማከፋፍያ ጣቢያዎች ግንባታ ዘርፍ የራስ ኃይል ግንባታ መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች ለማጠናከር በቅንጅት መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን የዲፕሎማሲ ግንኙነቶች የበለጠ ለማጠናከር በጠንካራ ቅንጅታዊ አሠራር መንቀሳቀስ እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ሚኒስትሩ በመላው ዓለም ከሚገኙ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት ተሸለመ ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት መሸለሙን አስታውቋል፡፡ በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ወደብና ተርሚናል በቱንዚያ በተካሄደው የ2024 የአፍሪካ የካይዘን ሽልማት በ ‘ላርጅ ስኬል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ -ክፍል ሁለት ዮሐንስ ደርበው Oct 31, 2024 0 - ሰላምና ደህንነትን በተመለከተ ከማንም በላይ ሰላም እንፈልጋለን፡፡ ጦርነትን በተግባር እናውቀዋለን፤ አንፈልገውም፡፡ ከኃይል አማራጭ ይልቅ የሰላም አማራጭ ውጤቱ ከፍተኛ ነው፡፡ መንግስት ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ቅድሚያ ሰጥቶ ሰርቷል፡፡ አሁንም ያለን አቋም የትኛውም አይነት…