የሀገር ውስጥ ዜና በሊባኖስ ያሉ ኢትዮጵያውያን ጉዳት ሳይደርስባቸው ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በተፈጠረው ወቅታዊ ግጭት ተጋላጭ የሆኑ ኢትዮጵያውያንን የተለያዩ አማራጮችን በመጠቀም ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መሆኑን ብሔራዊ ኮሚቴው አስታወቀ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰንዳፋ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ ይመረቃል ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ተገንብቶ በመጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የፎረንሲክ ሳይንስ ኢንስቲትዩት በቅርቡ እንደሚመረቅ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ዛሬ የኢንስቲትዩቱን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ጅቡቲን 5 ለ 0 አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ከጅቡቲ ጋር ያደረገውን የአቋም መለኪያ ጨዋታ 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ሁለተኛ የአቋም መለኪያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከጅቡቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 207 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸምን ተከትሎ በባንኮች ያለው የውጭ ምንዛሬ ክምችት በ80 በመቶ ጨምሯል ሲሉ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ተናገሩ፡፡ የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው 3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ኢትዮጵያ ቡና ሐዋሳ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ:: የኢትዮጵያ ቡናን ግቦች ኮንኮኒ ሀፍዝ፣ ረምኬል ጀምስ እና ዳዊት ሽፈራው ሲያስቆጥሩ÷ ለየዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2016 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት አስመዝግቧል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የ8 ነጥብ 1 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ በመደረጉ በተያዘው የ2017 በጀት ዓመትም ኢትዮጵያ ባለሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራው የተሻለ አፈጻጸም አስመዝግቧል – አቶ አሕመድ ሽዴ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ትግበራ የተሻለ አፈጻጸም ማስመዝገቡን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ገለጹ። የተሟላ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ አፈጻጸም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው እለት ተገምግሟል፡፡…
ቢዝነስ ከ4 ቢሊየን ብር በሚልቅ ወጪ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ሊገነባ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ በ14 ሺህ 539 ካሬ መሬት ላይ ከቀረጥ ነጻ የመገበያያ ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እና የኢትዮጵያ…
ቢዝነስ ለ5 ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የሥራ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎትና ተደራሽነትን ለማስፋፋትና የሀገሪቱን የውጭ ምንዛሪ ግኝት ለማዳበር አሁን በሥራ ላይ ካሉት ከባንክ ጋር…
ስፓርት የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጠኝ አሊዩ ሲሴን አሰናበተ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አመታት የሴኔጋል ብሔራዊ ቡድን አሰልጠኝ የነበረው አሊዩ ሲሴ መሰናበቱ ተነገረ። የሴኔጋል እግር ኳስ ፌዴሬሽን የአስልጣኙ ኮንትራት በማለቁ ማሰነበቱን በመግለጽ አሰልጣኙ በብሔራዊ ቡድኑ ጋር ለነበረው ስኬት አመስግኗል፡፡ የ48 ዓመቱ…