የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ እየተገነቡ ያሉ ግድቦች አርብቶ አደሩን ተጠቃሚ እያደረጉ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተገነቡ ያሉ አነስተኛና መካከለኛ ግድቦች አርብቶ አደሩ በመስኖ ልማት እንዲሠማራ ዕድል ፈጥረዋል ተባለ፡፡ በክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ቢሮ የኮንትራት ፕሮጀክቶችና መስኖ አስተዳደር አስተባባሪ ተመስገን ሩንዳ…
ስፓርት በሻምፒየንስ ሊጉ አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ አርሰናል በሜዳው ከፈረንሳዩ ፒኢስጂ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ በሬድ ቡል አሬና የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ከፈረንሳዩ ብረስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ግብዓት የሚያጓጉዙ 36 ዘመናዊ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ለሚ ደረሱ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደሀገር ውስጥ እያስገባቸው ከሚገኙ 330 ገልባጭ ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች መካከል 36 ያህሉ ሳይት መድረሳቸው ተገለጸ፡፡ ተሽከርካሪዎቹ የሲሚንቶ ምርት ግብዓት ማዕድን ከማምረቻ ጣቢያ ወደ ማከማቻ ቦታ የሚያጓጉዙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ማርያምን የንግሥ በዓልን ለማክበር እንግዶች እየገቡ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየዓመቱ መስከረም 21 ቀን የሚከበረውን የግሸን ማርያም የንግሥ በዓል ለማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች እና ቱሪስቶች ወደ ቦታው እየገቡ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ አስያ ኢሳ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡ እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ቤት ከመገንባት ባለፈ የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ መትጋት እንደሚገባ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ቤቶችን ከማስፋፋት ባሻገር የትምህርት ጥራትን ለማሳደግ የተከናወኑ ተስፋ ሰጪ ሥራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ኢብራሂም ኡስማን አስገነዘቡ፡፡ ለሦስት ቀናት የሚቆየው 33ኛው የሶማሌ ክልል የትምህርት…
ስፓርት ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር በሚያደርጓቸው የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀንና የቦታ ለውጥ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር በሚያደርጋቸው ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ መደረጉ ተገለጸ፡፡ በጨዋታዎቹ ላይ የቦታ እና የቀን ሽግሽግ ማድረግ ያስፈለገው የኢትዮጵያ እና…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ የ3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዛሬ ጀምሮ ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሦስተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። በዚሁ መሠረት 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመቐለ 70 እንደርታ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። ቅዱስ ጊዮርጊስ በሊጉ ባደረጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ዜጎች በከተማ ግብርና እንዲሰማሩ ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ ግብርና እየተሳተፉ ያሉ የበለጠ እንዲያጠናክሩ እና ሌሎችም በዚህ የከተሞችን ዘላቂ ነገ በሚያረጋግጥ ተግባር እንዲሳተፉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ስፓርት በበርሊን ማራቶን አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 ማራቶን አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ አሸነፈ፡፡ አትሌት ሚልኬሳ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ17 ሰከንድ በማጠናቀቅ ውድድሩን ማሸነፍ ችሏል፡፡ እንዲሁም አትሌት ሐይማኖት አለው 2 ሠዓት ከ3 ደቂቃ ከ31 ሰከንድ በመግባት 3ኛ…