Fana: At a Speed of Life!

የዩኔስኮ ዓለም አቀፍ ምርምር ፎረም ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ተቋም (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የምርምር ፎረም በአዲስ አበባ ከነገ ጀምሮ እንደሚካሄድ የአፍሪካ ሕብረት አስታወቀ። ፎረሙን የአፍሪካ ሕብረት እና ዩኔስኮ በጋራ ያዘጋጁት ሲሆን÷…

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን በፍትሕ ሥርዓት ግንባታ ሂደት፣ በሕግ ትብብር ጉዳዮች እና በጋራ ጥቅም ላይ አብረው ለመሥራት ተስማሙ፡፡ በፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ የተመራ ልዑክ በአዘርባጃን እየተካሄደ በሚገኘው 29ኛው ዓለም አቀፍ የዐቃቤ…

አምባሳደር ታዬ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶችና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከብሪታኒያ የባለብዙ ወገን ግንኙነት ጉዳዮች፣ ሰብዓዊ መብቶች እና የአፍሪካ ጉዳይ ሚኒስትር ሎርድ ኮሊንስ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የተደረገው ከ79ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…

በፕሪሚየር ሊጉ ማንቼስተር ዩናይትድ ከቶተንሃም የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዛሬ መርሐ-ግርብ ሲቀጥል ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡ በዚሁ መሠረት 10 ሠዓት ላይ ኢፕስዊች ታውን በሜዳው አስቶን ቪላን የሚያስተናግድ ሲሆን÷ አስቶንቪላ የማሸነፍ ዕድሉ ከፍተኛ መሆኑ በቅድመ-ጨዋታ ግምት እየተገለጸ…

አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተመድ ዋና ጸሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የተደረገው በኒውዮርክ እየተካሄደ ከሚገኘው 79ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን ነው፡፡…

የ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሺናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ ‘ጋሪ ዎሮ’ በዓል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ አከባበር ላይ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች…

የኮደርስ ሥልጠና ለሥራ ዕድል ፈጠራ የጎላ ሚና አለው -አቶ ጥላሁን ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሚያደርገውን የኮደርስ ሥልጠና በንቃት እንዲወስዱ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ጥላሁን ከበደ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ስልጠናው "ትውልድ ይማር፣ ትውልድ ይሰልጥን፣ ከዓለም ጋር…

በፕሪሚየር ሊጉ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ስሑል ሽረ እና ሐዋሳ ከተማ አንድ አቻ ተለያይተዋል። ስሑል ሽረ ፋሲል አስማማው በ48ኛው ደቂቃ ባስቆጠራት ጎል ሲመራ ቢቆይም÷ የስሑል ሽረው መሐመድ ሱሌይማን በ93ኛው ደቂቃ በራሱ ላይ…

የኮደርስ ስልጠና በተለያዩ ዘርፎች ተወዳዳሪ ለመሆን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮደርስ ስልጠና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በኢኮኖሚ፣ በጸጥታና በቴክኖሎጂ የምታደርገውን ውድድር በብቃት እንድትወጣ ያግዛል ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ የስልጠናው ዋና ዓላማ የዜጎችን የዲጂታል…

የቡድን 7 አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን ሰባት አባል ሀገራት በኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ፡፡ ኢትዮጵያ በጣሊያን ሲራኩስ እየተካሄደ በሚገኘው የቡድን ሰባት አባል ሀገራት የግብርና መድረክ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ…