የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መሆኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡
ከግንቦት 9 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት የጦር መሳሪያ ምዝገባ እንደሚካሔድ የአማራ ክልል…