Fana: At a Speed of Life!

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረገ ጨዋታ ባሕር ዳር ከተማ አዳማ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ፡፡ የጣናው ሞገድ ማሸነፉን ተከትሎ በ 29 ነጥብ ደረጃውን አሻስሎ 10ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ቡድኑ በተከታታይ ነጥብ መጣሉን…

ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ መንግስታት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የገንዘብ ድጋፉ የፈረንሳይ መንግስት በኢትየዮጵያ ውስጥ ለሚከናወኑ ሶስት የተለያዩ ፕሮጀክቶች የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በ500 ሚሊየን ብር በወረኢሉ ከተማ ለሚገነባው የግብርና ምርምር ማዕከል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲቲዩት በ500 ሚሊየን ብር 23ኛውን የግብርና ምርምር ማዕከል በአማራ ክልል ወረኢሉ ከተማ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ኡመር ሁሴን እንደገለጹት የማዕከሉን…

በሞዛምቢክ ከእስር እንዲፈቱ የተደረጉ 32 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ በእስር ላይ የነበሩ 32 ኢትዮጵያውንን በማስፈታት በሰላም ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ማድረጉን በፕሪቶሪያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው የዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሥራዎችን ልዩ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን እና…

በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ያለመ ንቅናቄ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እና የዘርፉን ኢንቨስትመንት ለማበረታታት ያለመ የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡ መድረኩ “ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ሲሆን÷…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ341 ሚሊየን በላይ ችግኝ ማዘጋጀቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ማስረሻ በላቸው÷ የአረንጓዴ…

ኤልሳቤት ቦርን የፈረንሳይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤልሳቤት ቦርን በ30 አመታት ውስጥ የመጀመሪየዋ የፈረንሳይ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን በፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ተሾመዋል፡፡ በሀገሪቱ የሰራተኛ ሚኒስትር የነበሩት ኤልሳቤት ቦርን÷ የ61 አመቱን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር…

በአቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የጠባሲት ንዑስ ተፋሰስን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ የልዑካን ቡድን በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ የጠባሲት ንዑስ ተፋሰስን ጎብኝቷል፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ ኃላፊ አቶ አሕመድ ጋሎ በጉብኝቱ…

በ41 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ሸዋ ዞን አረርቲ ከተማ አስተዳደር በ41 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የከረጢት ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ የከረጢት ፋብሪካው የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር…

የገንዘብ ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን ለመልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የ300 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ በዓለም…