Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ዞን ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች በማህበር ተደራጅተው በዘመናዊ ግብርና ሥራ ተሰማሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወጣቶች በማህበር በመደራጀት በዘመናዊ ግብርና ሥራ መሰማራታቸውን የጅማ ዞን አስታወቀ፡፡ የዞኑ የሙያና የስራ እድል ፈጠራ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…

በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ ተላለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ላይ ስርቆት በፈፀሙና ጉዳት ባደረሱ 20 ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአገልግሎቱ የሕግ አገልግሎት ዳይሬክተር አቶ አበበ ተስፋ÷ 20 ተከሳሾች…

በመዲናዋ የሕንፃ ስር የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ከወሰዱ ተቋማት መካከል ከ34 በመቶ የሚበልጡት ከታለመለት ዓላማ ውጭ ውለዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የፓርኪንግ ብቃት ማረጋገጫ ከወሰዱ 214 የሕንፃ ስር የተሽከርካሪ ማቆሚያ አገልግሎት ሰጪዎች መካከል 74ቱ ወይም 34 ነጥብ 6 በመቶዎቹ ሕንፃዎች ከታለመለት ዓላማ ውጭ መዋላቸውን የአዲስ አበባ ትራፊክ…

በኦሮሚያ ክልል የቆላማ አከባቢ አርብቶ አደሮችን ህይወት ለማሻሻል እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆላማ አከባቢ አርብቶ አደሮችን ህይወት ለማሻሻል በአለም ባንክ ድጋፍ እየተተገበረ ያለው ፕሮጀክት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የኦሮሚያ ክልል የመስኖና አርብቶ አደር ቢሮ ገለጸ። በቢሮው የአርብቶ አደር የአኗኗር ጥናት…

የጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማደረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የ10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የትምህርት ብቃት ማዕቀፉ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የትምህርት ብቃት ማዕቀፍ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን መፍታትን ታሳቢ አድርጎ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከምስራቅ አፍሪካ የክህሎት ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውና…

1 ሺህ 5 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 5 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ÷ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1ሺህ 5 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ መቻሉን ከሴቶችና ማህበራዊ…

በአፍሪካ ሰላም እና ደህንነት እንዲረጋገጥ በጋራ እና በትብብር መስራት ይገባል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሰላም እና ደህንነት እንዲረጋገጥ ተለዋዋጭ በሆነው የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ እና በአህጉር ደረጃ በጋራ እና በትብብር መስራት እንደሚገባ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡…

ኢትዮጵያውያን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም እንኳ እንደቀደምት አባቶቻችን ሁሉ በኢትዮጵያ ተግባብተን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ…

አሸባሪው ህወሓትን በመደምሰስ መስዋዕትነት የከፈሉና ውድ አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን ተጋድሎ በታሪክ የሚወሳ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ በተካሄደው ጦርነት ውድ መስዋዕትነት የከፈሉና አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን የህልውና ዘመቻ ድል በታሪክ የሚወሳ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።…