Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ልዑክ ጎንደር ገባ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የልዑካን ቡድን ጎንደር ከተማ ገባ፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት አጼ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ÷ በክልል እና በከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…

1ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1ሺህ 33 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ስምንት ሕጻናት እንደሚገኙበት እና አጠቃላይ ከተመለሱት 1 ሺህ 25ቱ ወንዶች…

ልዩነታችንን ተቀብለን ሀገራችንን ማፅናት አለብን – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ልዩነታችንን ተቀብለን ሀገራችንን ማፅናት አለብን ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናገሩ። ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች በሚል መሪ ሃሳብ የፓናል ውይይት በጂግጂጋ ከተማ ተካሂዷል።…

14ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመከላከያ፣ የጸጥታና ደኅንነት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመከላከያ፣ የጸጥታና ደኅንነት 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። ጉባኤው ከዛሬ ግንቦት 1 እስከ ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አፍሪካ ህብረት ዋና መሥሪያ ቤት የሚካሄድ…

የጋምቤላ ክልል የመንግስት የስራ ሰዓት ከዛሬ ጀምሮ ወደ ቀድሞው ተቀይሯል – የክልሉ መንግስት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠኑ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ የመንግስት የስራ ሰዓት ወደ መደበኛ የስራ ሰዓት መቀየሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ፒተር ሆው የሙቀት መጠኑ ቀንሶ ለስራ…

የዲጂታል ክህሎት ያለው ዜጋ ለመፍጠር የሚያስችሉ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት ሊቋቋሙ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲጂታል ክህሎት ያለው ዜጋ ለመፍጠር የሚያስችሉ የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ማዕከላት ሊቋቋሙ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ÷ ማዕከላቱ ዓለም አቀፍ ደረጃ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የፋሲል ከነማን የአሽናፊነት ጎል ፈቃዱ አለሙ በ75ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡ አጼዎቹ ዛሬ ማሸነፋቸውን ተከትሎ…

ከወረኢሉ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ ላይ በተከሰተ አደጋ በ8 ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወረኢሉ ከተማ ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ በነበረ የሕዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ የመገልበጥ አደጋ በስምንት ሰዎች ላይ ከባድ እና በ40 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡሱ ዛሬ ከጠዋቱ…

የቡድን 7 አባል ሀገራት የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ላይ እገዳ ሊጥሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 7 ሀገራት የሩሲያን ነዳጅ ዘይት ወደሀገራቸው እንዳይገባ እገዳ ሊጥሉ መሆኑ ተሰማ። ሀገራቱ በሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ላይ ጫና ለመፍጠር በሚል የሩሲያ ነዳጅ ዘይት ጥቅም ላይ እንዳይውል ወይም ወደ ሀገር ውስጥ…

በጅግጅጋ ከተማ “ስለ ኢትዮጵያ” የተሰኘ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ለማዳን በሕግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው ወቅት ያደረጉትን ተጋድሎ የሚያሳይ "ስለ ኢትዮጵያ" የተሰኘ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይ በጅግጅጋ ከተማ ተከፈተ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ አቶ ጉባኤ ታገሰ…