Fana: At a Speed of Life!

የሸዋል ኢድ በዓል አንድነትንና ፍቅርን በሚያጠናክር መልኩ ማክበራቸውን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በድምቀት የተከበረው የሸዋል ኢድ በዓል አንድነትንና ፍቅርን በሚያጠናክር መልኩ መከበሩን የበዓሉ ተሳታፊዎች ተናግረዋል። የዘንድሮ የሸዋል ኢድ በዓል ከሐረሪ ብሔረሰብ በተጨማሪ ሁሉም የክልሉ ብሔር ብሔረሰብን ባሳተፈ…

ጥላቻና ግጭት እንዲፈጠር የሚሰሩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ለሀገሪቱ ተግዳሮት ናቸው- የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥላቻና ግጭት እንዲፈጠር የሚሰሩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ለሀገሪቱ ተግዳሮት መሆናቸውን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ገለጸ፡፡ ለ31ኛ ጊዜ “ጋዜጠኝነት በዲጂታል ዓለም ውስጥ” በሚል መሪ ቃል የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ሣምንት እያከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ምርምሮችን የሚያቀርብበትን የ2022 የምርምር ሣምንት "የልህቀት ማእከሎች የለውጥ መሪዎች" በሚል መሪ ቃል ማክበር ጀመረ፡፡ በ10 ዓመቱ የዩኒቨርሲቲው ስትራቴጂክ እቅድ÷ ተቋሙን ከአፍሪካ…

ከ34 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰልጣኞች የሚሳተፉበት የስልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር 3ኛ ዙር ሀገር አቀፍ የአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ስልጠና ለመስጠት የማስጀመርያ መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በስልጠናው በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ በ20 ከተሞች…

በተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ መኖሪያ ቤት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ አገር ቤት “ጥሪን እና የሸዋል ኢድ በዓልን አስመልክቶ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ዑመር ኢድሪስ መኖሪያ ቤት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በኢፍጣር…

የሩስያ ሰራዊት በደቡብና ምስራቃዊ ዩክሬን ጥቃቱን እያጠናከረ መሆኑ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ሰራዊት ሁለተኛዋን የዩክሬን ትልቅ ከተማ ማሪዮፖልን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በማሰብ በደቡብና ምስራቃዊ የዩክሬን ግዛቶች ጥቃቱን በማጠናከር ላይ እንደሚገኝ ተነገረ። የሩስያ ጦር ትናንት በሉሃንስክ ክልል የቦንብ…

የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ዜጎቻቸው ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስተባባሪን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ዜጎቻቸው እና የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህልና ድርጅት…

በአፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ ልዑክ በሕዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ የተመራ የልዑካን ቡድን ነገ በጅግጅጋ በሚካሄደው ሕዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ ለመሳተፍ ጂግጂጋ ከተማ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ጅግጅጋ ከተማ ጋራድ…

ዳያስፖራው በተደራጀ አግባብ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም እንዲያስጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዳያስፖራ አባላት በተደራጀ አግባብ በመንቀሳቀስ የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም እንዲያስጠብቁ የሶማሌ ክልላዊ መንግሥት ጥሪ አቀረበ፡፡ “የአገረ መንግስት ግንባታና የዳያስፖራ ሚና” በሚል መሪ ሀሳብ…

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 6ኛውን የኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ምስለ ችሎት ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዚያ 27 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እና በኢፌዴሪ ፍትሕና ሕግ ኢንስቲትዩት አዘጋጅነት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደው 6ኛው የኢትዮጵያ ሕግ ትምህርት ቤቶች ምስለ ችሎት ውድድር በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ…