የሀገር ውስጥ ዜና ለጋሽ አገራት ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ሰብዓዊ ድጋፍ በዕጥፍ መጨመር አለባቸው- ድርጅቱ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እርዳታ የሚሹ ሰዎች ቁጥር በመጨመሩ ለጋሽ አገራት የሚያደርጉትን የሰብዓዊ ድጋፍ በዕጥፍ እንዲያሳድጉ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ጥሪ አቀረበ። በሰሜን ኢትዮጵያ በነበረው ጦርነት እና በኦሮሚያና ሶማሌ ክልሎች የተከሰተውን…
ስፓርት የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን አቶ ታምራት ፈይሳን በድጋሜ ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ ለሁለተኛ ጊዜ ተመርጠዋል። ጠቅላላ ጉባኤው ባካሄደው የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ÷ አቶ ታምራት ፈይሳ የአፍሪካ ቴኳንዶ ፌዴሬሽንን ለቀጣይ አራት ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና 70 ሺህ ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርገው “ብቃት” የሥራ ላይ ልምምድ የሙከራ ትግበራ አፈፃፀም የጋራ ግምገማ መድረክ ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Apr 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እና በአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር የሥራ ኢንተርፕራይዝ ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በቅንጅት የሚካሄደው "ብቃት" የወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ የሙከራ ትግበራ አፈፃፀም የጋራ ግምገማ መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው “ላሊና” ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አቶ ደመቀ… ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው "ላሊና" ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ውጤታማ እንዲሆን ድጋፍ ይደረጋል – የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የተመራ ልዑክ በአሶሳ ከተማ ከ15 ዓመት በታች…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ከተማ አዲስ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሊገነባ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዘጠነኛ የደረቅ ወደብና ተርሚናል መዳረሻውን በጅማ ከተማ እንደሚገነባ አስታወቀ፡፡ በጅማ ከተማ የሚገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል በምዕራቡ የኢትዮጵያ ክፍል ለሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመስጠትና ማካፈል ትውልድን መገንባት ይቻላል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስጠትና ማካፈል ትውልድን መገንባት የሚቻል መሆኑን ዛሬ በአብርሆት ቤተ መጻሕፍት በተካሄደ የመጻሕፍት ርክክብ መርሐ ግብር ላይ ተናገሩ፡፡ በመጻሕፍት ርክክቡ ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል ዋና ኦዲተር ሪፖርቱን በጥራት እና በወቅቱ እንዲያቀርብ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን በጥራት እና በወቅቱ እንዲያቀርብ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተጠየቀ፡፡ ቋሚ ኮሚቴ የፌደራል ዋና ኦዲተር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ በዶክተር ደብረጽዮን የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በመገናኛ ብዙሃን እንዲጠሩ ትእዛዝ ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዶክተር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል የክስ መዝገብ የተካተቱ ተከሳሾች በጋዜጣና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ጥሪ እንዲደረግላቸው ትእዛዝ ሰጠ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ በትግራይ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ማዕቀብ ችግር ያጋጠማቸው አገራት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን የሚጎዳ ነው-ዓለምአቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕቀብ የሰብዓዊ ቀውስን ያባብሳል፤ ችግር ያጋጠማቸው አገራት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ይጎዳል ሲል ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ተናገረ። የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ለማሳለጥ ግጭት የማቆም ውሳኔ…