Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ድርቅ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸበሌ ዞን የመጠለያ ጣቢያዎች ለሚገኙ ወገኖች የሚደረገው ድጋፍ በቂ ባለመሆኑ ድጋፉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህል እና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው…

የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር በሶማሌ ክልል ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የኢትዮጵያ የማራቶን ዱላ ቅብብል ውድድር ሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል። በውድድሩ ላይ ክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮች፣ ክለቦች፣ የአትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከላትና ተቋማት እንደሚሳተፉ…

በክልሉ የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትን ማስቀጠል እንዲቻል በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሰላምና የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትና ዕድገትን ማስቀጠል እንዲቻል ወጥነት ባለው አሰራርና በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን ሲሉ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕስ መስተዳድር ሽመለስ አብዲሳ ተናገሩ። የክልሉ…

የኦሮሚያ እና የአማራ ክልሎችን የሚያስተሳስሩት የሙከጡሪ-ኮከብ መስክ እና ኮከብ መስክ- ዓለም ከተማ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልልን ከአማራ ክልል ጋር በመንገድ መሰረተ ልማት የሚያስተሳስሩት የሙከጡሪ-ኮከብ መስክ እና ኮከብ መስክ-ዓለም ከተማ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በመስክ የስራ ቅኝት ተጎበኙ። ለመንገዶቹ የግንባታ ስራ አመቺነት…

በቤልጂየም የሚገኙ ባለሀብቶች በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘርፉ የካበተ ልምድ ያላቸው የቤልጂየም ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የፋርማሲዩቲካል ዘርፍ እንዲሳተፉ ለማድረግ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት የተሳተፉበት…

አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በየቀኑ ከ1 ሺህ በላይ ተገልጋዮችን እያስተናገደ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በየቀኑ ከ1ሺህ በላይ ተገልጋዮችን እንደሚያስተናግድ ቤተ መጻሕፍቱን ተረክቦ እያስተዳደረ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መረጃ ያመላክታል፡፡ አብርሆት ቤተ መጻሕፍት በውስጡ በተገነቡለት ዘመናዊ፣ ውብና…

የኢትዮ – ሱዳን የወዳጅነት ማህበር “ከዒድ እስከ ዒድ” ጥሪን እንደሚደግፉ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ - ሱዳን የወዳጅነት ማህበር የሱዳን ወገን ከዒድ እስከ ዒድ ወደ አገር ቤት ጥሪን እንደሚደግፍ እና ሱዳናውያን ተሳታፊ እንዲሆኑ እንደሚሰራ ገልጿል፡፡ ከኢትዮ-ሱዳን የወዳጅነት ማህበር የሱዳን ወገን ጋር “ከዒድ እስከ…

ሃይማኖትን የፖለቲካ መሣሪያ ለማድረግ የሚታየው ዝንባሌ ሊታረም ይገባል – የሐይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ አካላት የሃይማኖት ተቋማት ከተቋቋሙበት ዓላማ ባፈነገጠ መልኩ ሃይማኖትን የፖለቲካ መሣሪያ ለማድረግ የሚያሳዩት ዝንባሌ ሊታረም እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አስገነዘቡ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ…

ህወሓት በወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት የጅምላ ግድያና የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጥናት አመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርስቲ በወልቃይት ጠገዴ እና ጠለምት ለአንድ ዓመት ከሦስት ወር ያጠናውን የጥናት ውጤት ይፋ አድርጓል፡፡ 21 አባላት ያሉት የጥናት ቡድኑ ባደረገው ጥናት አሸባሪው ህወሓት በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት…

“ባክዶር” ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ባክዶር” ማለት ወደ አንድ የኮምፒውተር ስርዓት ማለትም ኦፕሬቲንግ ሲስተም፣ አፕሊኬሽን ወይም ኔትዎርክ ለመግባት የደህንነት ወይም መደበኛ የደህንነት ማረጋገጫ ዘዴዎችን ለማለፍ የሚያስችል ምስጢራዊ የሆነ የመግቢያ መንገድ ነው።…