የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ህዝባዊ አደራውን ለመወጣት የሚያስችሉ እርምጃዎች መወሰዱን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ባካሄደው የመጀመሪያ ጉባኤው የፓርቲውን ውስጣዊ አንድነት የሚያጠናክሩ ውሳኔዎች መወሰኑንና የተጣለበትን ሕዝባዊ አደራ በአግባቡ ይወጣ ዘንድ በአመራሮች ላይ የማጥራት እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ። በዚህም መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በስምንት ወራት ከ221 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Mar 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 221 ቢሊየን 487 ሚሊየን 562 ሺህ 425 ነጥብ 97 ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ 240 ቢሊየን 338 ሚሊየን 604 ሺህ 387 ነጥብ 02 ብር ለመሰብሰብ ዕቅድ ይዞ ነው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ትሬሲ ጃኮብሰን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ፡፡ የአምባሳደሯ ጉብኝት አየር መንገዱ በቅርቡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777-8 የጭነት አውሮፕላኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት የእንግልትና የህገ ወጦች መንስኤ መሆኑን ተገልጋዮች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የወሳኝ ኩነት አገልግሎት ለማግኘት ወረፋ፣ እንግልቱ እና የህገ ወጦች መበራከት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ተገልጋዮች ተናገሩ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ ለማውጣትና ለማደስ እንዲሁም የልደት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የተመሰረተው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን አካሄደ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ የተመሰረተው የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ የመጀመሪያ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ በስብሰባውም የፓርቲው ጉባዔ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች በሚተገበሩበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ እና ዩክሬን ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ ነው ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣መጋቢት 5፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ እና የዩክሬን ተወካዮች ውይይታቸውን በቪዲዮ ኮንፈረንስ ሊቀጥሉ መሆኑን የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል፡፡ እንደ ቃል አቀባዩ ገለፃ በውይይቱ የፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አማካሪ ቭላድሚር ሜዲንስኪ የሩሲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን መቀበል ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በከፈተው ጦርነት የመማር ማስተማር ስራው ተስተጓጉሎ የነበረው የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን ዛሬ መቀበል ጀምሯል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ጥበቃና ደህንነት ሰራተኞች አስፈላጊውን የፍተሻ ስራ እያከናወኑ ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽ/ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል ዮሐንስ ደርበው Mar 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ያስገነባው የዋና ጽህፈት ቤት ሕንጻ ዛሬ ይመረቃል፡፡ በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ፕሬዚዳንቶች እና ከፍተኛ የፓርቲ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማሳተፍ የሚችል ሆኖ ጸድቋል ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ መተዳደሪያ ደንብ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ማሳተፍ የሚችል ሆኖ መጽደቁን የፓርቲው የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ዶክተር ቢቂላ የፓርቲው አንደኛ ጉባኤ የዛሬ ከሰዓት በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ ተመኙ ዮሐንስ ደርበው Mar 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ለብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንትና ምክትል ፕሬዚዳንቶች መልካም የሥራ ጊዜ እንዲሆን ተመኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳደሩ÷ ብልፅግና ፓርቲ እያካሄደው በሚገኘው የፓርቲው…