Fana: At a Speed of Life!

ቡና ባንክ ከኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ጋር የተፈራረመውን የዘላቂ አጋርነት ስምምነት አደሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ባንክ እና በቡና ስፖርት ክለብ መካከል በ2013 ዓ.ም የተፈረመውና የመቆያ ጊዜው የተጠናቀቀው  የዘላቂ አጋርነት ስምምነት እንዲራዘም ስምምነት ላይ በመደረሱ ለአንድ ዓመት ታድሷል። ስምምነቱ  በቡና ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ…

ብሪታኒያ ከ370 በላይ ተጨማሪ ሩስያውያን ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣መጋቢት 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ከፕሬዚዳንት ፑቲን ጋር ቅርበት አላቸው ባለቻቸው ከ370 በላይ ተጨማሪ የሩስያ ዜጎች ላይ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ ብሪታኒያ በፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን አጋሮች ናቸው ባለቻቸው የሩስያ ዜጎች ላይ ማዕቀቧን አጠናክራ…

የቤተ መንግስት ይዞታዎችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን አስተዳደሩ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስሩ የሚገኙ ይዞታዎችን ወደ ልማት ለማስገባት እየሰራ መሆኑን የኢፌዲሪ ቤተ መንግስት አስተዳደር አስታወቀ። የቤተ መንግስት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ ምትኩ ዴሬሳ እንደገለጹት÷ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ምንም አይነት ልማት…

“ጉድ ኔቨር ኢትዮጵያ” እና “እንቁም ለኢትዮጵያ በኖርዌይ” የተሰኙ ድርጅቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ጉድ ኔቨር ኢትዮጵያ” እና “እንቁም ለኢትዮጵያ በኖርዌይ” የተሰኙ ድርጅቶች ከተለያዩ አካባቢዎች በጸጥታ መደፍረስ ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረጉ፡፡ “ጉድ ኔቨር…

አሸባሪው ህወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍ በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች አማራ ክልል ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የሚያደርስባቸውን ግፍ እና በደል በመሸሽ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ከትግራይ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአጎራባች የአማራ ክልል ከተሞች መጠለላቸው ተገለጸ። የአሸባሪውን ቡድን ግፍና ጭቆና በመሸሽ…

የተቋማት የማህበራዊ ትስስር ገጾች የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ለምን ጨመረ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት መረጃዎችን፣ አዳዲስ ሁነቶችን፣ ክስተቶችን እና ልህቀቶችን ለማስተዋወቅ እንዲሁም አገልግሎቶትን ለተጠቃሚዎች ለማድረስ የማህበራዊ ትስስር ገጾችን ይጠቀማሉ። በኢትዮጵያ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋሉ ካሉ የማህበራዊ ትስስር ገጾች…

በኢትዮጵያ በጤና ዘርፍ ባሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎች ላይ ያተኮረ ፎረም በዱባይ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በፋርማሲዪቲካልና በጤና ዘርፎች ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን የሚያስተዋውቅ የኢንቨስትመንት ፎረም የውጭና የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች በተገኙበት በዱባይ ተካሄዷል። በዱባይና ሰሜን ኤምሬቶች የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ቆንስላ…

የቤልግሬድ 2022 የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር የፊታችን አርብ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የዓለም የቤት ውስጥ የሩጫ ውድድር በሰርቪያ ዋና ከተማ ቤልግሬድ ይካሄዳል። ውድድሩ የፊታችን አርብ ጀምሮ እሁድ የሚጠናቀቅ ሲሆን፥ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሀገራት በየሁለት ዓመቱ በሚደረገው መርሃ ግብር ላይ ይሳተፋሉ።…

የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት 623 መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሁለት ዙር በተሰጠው የ2013ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከተመዘገበው ውጤት 623 ከፍተኛ ውጤት ሆኖ መመዝገቡን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመጀመሪያው ዙር ፈተና የተመዘገበው ከፍተኛው ውጤት 563 ሲሆን÷ በሁለተኛው…

በተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ጉባኤ የኢትዮጵያ አፈፃፀም ግምገማ ሪፖርት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዙር የተባበሩት መንግስታት የፀረ-ሙስና ጉባኤ የኢትዮጵያ አፈፃፀም ግምገማ ረቂቅ ሪፖርት ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት እየተካሄደበት ነው፡፡ በጉባኤው ምዕራፍ ሁለት ሙስናን መከላከልና…