Fana: At a Speed of Life!

የፍትህ ሚኒስቴርና ማህበራት በአፋር ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብርና የዓይነት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር እና ማህበራት በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሚውል 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር እና የዓይነት ድጋፍ ዛሬ በሰመራ በመገኘት ለክልሉ ርዕሰ መሰተዳድር አቶ አወል አርባ አስረክበዋል።…

የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ የተለያዩ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት ወልዲያን ጨምሮ ሀራ፣ ሳንቃ፣ ስሪንቃ፣ ጎብዬ፣ ሮቢት እና ቆቦ ከተሞችን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ በጠቅላይ…

ዳያስፖራው ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዞ በመምጣት አለኝታነቱን ማሳየት አለበት – ትውልደ ኢትዮጵያውያን

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩን ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ መሆናቸውን ዳያስፖራዎች ገለጹ፡፡ ዳያስፖራዎቹ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን እንዲሁም ወዳጆቿ ያደረጉትን ጥሪ…

ሀይቅ፣ ቢስቲማና ለሚ ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሪክ ኃይል የተቋረጠባቸው ቀሪ ከተሞች በድጋሚ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ ባለው ርብርብ በደብረ ብርሀን ዲስትሪክት ስር የሚገኘው ለሚ ከተማ እንዲሁም በደሴ ዲስትሪክት ስር የሚገኙት ሀይቅና ቢስቲማ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል…

ቻይና አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአራት ሳምታት ውስጥ መቆጣጠር እንደምትችል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና አዲስ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን በ 4 ወር ውስጥ መቆጣጠር እንደምትችል የሃገሪቱ የጤና ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ በሻንጋይ የተላላፊ በሽታዎች ባለሙያ የሆኑት ዣንግ ዌንሆንግ እንደተናገሩት ÷ ቻይና በሀገሪቱ “ዜሮ…

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለጀግኖች የሰራዊት አባላት ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮችና ሰራተኞች በደብረ ብርሃን ከተማ ተገኝተው በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው ጀግኖች የሰራዊት አባላት የምሳና ራት ማጋራት መርሀ ግብር አካሄዱ፡፡ በመርሀ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ብሔራዊ ቲያትር…

የብረታ ብረት ምርትን በሚፈለገው መጠን ለማምረት ጥሬ እቃው በሀገር ውስጥ ሊተካ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብረታ ብረት ምርትን በሚፈለገው መጠን እና ብዛት ለማምረት የምርት ጥሬ እቃው በሀገር ውስጥ ሊተካ እንደሚገባ ተገለጸ። የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስቴር ከብረታ ብረት አምራች ኩባንያዎች እና የፋብሪካ ባለቤቶች ጋር እየተወያየ ነው።…

በ ’አንድ ሚሊየን ወደ የአገር ቤት’ ጥሪ የጤና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ ’አንድ ሚሊየን ወደ የአገር ቤት’ ጥሪ የጤና ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረግ የሚያስችል ዘመቻ ተጀመረ። ‘አንድ ሻንጣ ለወገኔ’ በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው እንቅስቃሴ ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ዳያስፖራዎች የመድሃኒት ድጋፍ ይዘው እንዲመጡ…

ተፈናቃይ የነበሩ የሰሜን ወሎ ዞን ወጣቶች ወታደራዊ ስልጠናዎችን ወስደው ጥምር ጦሩን ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተፈናቃይ የነበሩ እና ብሶት የወለዳቸው የሰሜን ወሎ ዞን ወጣቶች የተለያዩ ወታደራዊ ስልጠናዎችን ወስደው ጥምር ጦሩን ተቀላቀሉ። አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ወረራ ከፈፀመባቸው እና በርካታ ሰብዓዊ ጥቃት ካደረሰባቸው አካባቢዎች…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ እና አሪፍፔይ በዲጂታል ክፍያ ስርአት ላይ በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) እና አሪፍፔይ የዲጂታል ክፍያ ስርአት ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። በመግባቢያ ስምምነቱ ላይ የተገኙት በኢመደኤ የደራሽ የዲጂታል ክፍያ…