የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተፈፃሚ ሆኗል ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ሙሉ በሙሉ ተፈፃሚ መሆኑን የክልሉ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ቦርድ አስታቋል፡፡ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን የ2014 በጀት አመት የአባላት ምዝገባና እድሳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የአይነት ድጋፍ አስረከቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ቴክኒክ ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ስር የሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆች ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ስንቅና ቁሳቁስ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት አስረከቡ። ድጋፉን በደሴ ግንባር በመገኘት…
የሀገር ውስጥ ዜና የህገ- መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህገ መንግስት አጣሪ ጉባኤ እጩ አባላት እንዲሾሙ የቀረበው የውሳኔ ሀሳብ ጸደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው እለት ሶስተኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። በህገ መንግስቱ መሰረት በሕዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአምራች ኢንተርፕራይዞች የብድር ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 200 ሚሊየን ዶላር በጀት አለ- የአነስተኛና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች የብድር ድጋፍ የሚውልና ለ3 ዓመት የሚተገበር ተጨማሪ የ200 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት መኖሩን የአነስተኛና መካካለኛ ኢንተርፕራይዝ ፋይናንስ ፕሮጀክት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በአማራና አፋር ክልሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት ከልማት ውጭ አድርጓል ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራና የአፋር ክልሎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታር በላይ የእርሻ መሬት ከልማት ውጭ ማድረጉን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮ መኸር 13 ሚሊየን ሄክታር መሬት በማረስ 375…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ13 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እየቀረበ ነው – የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ዮሐንስ ደርበው Dec 16, 2021 0 አዲስ አበበ፣ ታህሳስ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በመላ ኢትዮጵያ ለሚገኙ ከ13 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያቀረበ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ምክትል ኮሚሽነር አይድሩስ ሃሰን አስታወቁ። ከመንግሥት ድጋፍ በተጨማሪ ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጥቁር ገበያ የተሰማሩ አካላትን ተጠያቂ የሚያደርግ አሠራር መዘርጋቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር ገበያ የተሰማሩ አካላትን ከፍትህ አካላት ጋር በመተባበር ተጠያቂ የሚያደርግ አሠራር መዘርጋቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዳያስፖራው የተደረገው ጥሪ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን ጫና ይቀንሳል – የዳያስፖራ ኤጀንሲ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላው ዓለም ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ለኢትዮጵያ ወዳጆች በጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የተደረገው ጥሪ በኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለውን የዲፕሎማሲና የሚዲያ ጫናን ከመቀነስ አንጻር አስተዋጽኦ እንደሚኖረው የዳያስፖራ ኤጀንሲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሰላ ፋና ኤፍ ኤም ሰራተኞች ከአካባቢው ማህበረሰብ ጋር በመሆን የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሰላ ፋና ኤፍ ኤም ሰራተኞች ከአሰላ ከተማ ጢዮ ወረዳ እና አርሲ ዞን ኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር በመሆን የዘማች ቤተሰቦችን የደረሰ ሰብል ሰብስበዋል፡፡ የሰብል ስብሰባው ተሳታፊዎች ለሀገር ህልውና መስዕዋት እየከፈሉ ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት ለተጀመረው እንቅስቃሴ አፍሪካውያን እንዲቀላቀሉ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Dec 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖረው የተጀመረው እንቅስቃሴ የነጻነት፣ የእኩልነትና የፍትሐዊነት ትግል በመሆኑ አፍሪካውያን መቀላቀል እንዳለባቸው በአሜሪካ ስቶኒብሩክ በሚገኘው የኒውዮርክ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ፖለቲካና ታሪክ…