Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሰቡ በጊዜ የለኝም መንፈስ የክተት ጥሪውን በመቀበል ዘመቻውን መቀላቀል አለበት – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም አከባቢ የሚገኝ የህብረተሰብ ክፍል በጊዜ የለኝም መንፈስ የክተት ጥሪውን በመቀበል የህልውና ዘመቻውን በፍጥነት እንዲቀላቀል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሃላፊ…

አመራሩና ህዝቡ የተግባር አንድነት ፈጥሮ ሀገርን መታደግ ይኖርበታል ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በዛሬው እለት ውይይት አካሂደዋል፡፡ አሸባሪው ህወሓት እና ተላላኪዎቹ ኢትዮጵያን እኔ ካልመራኋት ትፍረስ፤ ትበታተን…

የጅማ ዞን ማህበረሰብ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዞን ማህበረሰብ እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ በቦረና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ3 ሚሊየን ብር ባለይ የሚገመት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የጅማ ዞን ማህበረሰብ ለቦረና ዞን 2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡…

በጊቤ አንድ ኃይል ማመንጫ ግድብ ውኃው ሳይፈስ ስኬታማ ጥገና ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጊቤ አንድ ኃይል ማመንጫ ግድብ ውኃው ሳይፈስ ከ18 ሜትር ጥልቀት በላይ ወደ ውኃ ውስጥ በመግባት ስኬታማ ጥገና መከናወኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ደሳለኝ ንጉሴ ገለጹ፡፡ ግድቡ ላይ 1 ነጥብ 5 ሜትር ክበት…

የጡት ካንሰር ምልክቶችን በጊዜ ለመለየት የሚያስችል ቅድመ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል- ፕሬዚደንት ሣለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣለወርቅ ዘውዴ የጡት ካንሰር ግንዛቤ ወርን አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት የጡት ካንሰር ምልክቶችን በጊዜ ለመለየት የሚያስችል ቅድመ ምርመራ ሁሉም እንዲደረግ አሳስበዋል። የጡት ካንሰር ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ…

ጠቅላይ ፍርድቤት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡና አርዓያ ለሆኑ ሠራተኞቹ ዕውቅና ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት መልካም አፈጻጸም ላስመዘገቡና እና አርዓያ ለሆኑ ዳኞች፣ ረዳት ዳኖችና አስተዳደር ሰራተኞች ዕውቅና ሰጠ፡፡ ፍርድ ቤቱ እውቅና የሰጣቸው እና ያመሰገናቸው ዳኞች፣ ረዳት ዳኞችና ሬጂስትራሮች÷…

አማኑኤል ጸጋአብ ህንጻ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ አማኑኤል ጸጋአብ ህንጻ ላይ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ውሏል። የአዲስ አበባ ከተማ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የእሳትና ድንገተኛ…

ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ለመታደግ ስልጠና ላይ ያሉትን ጀግኖች ለማጀገን ስልጠና ማዕከል ድረስ የሄዱት የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች ኢትዮጵያን ከገጠማት ችግር ለመታደግና ጠላቶቿን ለመመከት ከሙያቸው ባሻገር ወደ ግንባርም እንዘምታለን ብለዋል፡፡ በየትኛውም አጋጣሚ ከፊት የሚሰለፉት የኪነጥበብ ባለሙያዎች÷ ኢትዮጵያን ለማጥፋት…

የአየሁ የቡና እርሻ ልማት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሄክታር ይገኝ የነበረውን 8 ኩንታል ወደ 25 ያሳድጋል- ዶ/ር ፍፁም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየሁ የእርሻ ልማት ያለማው ቡና እንደሀገር በሄክታር የሚገኘውን ምርታማነት የሚያሳድግ ነው ሲሉ የፕላን ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍፁም አሰፋ ተናገሩ። ሚንስትሯ ይህን ያሉት÷ በአማራ ክልል በኢትዮ አግሪ ሴፍት አየሁ የቡና እርሻ…

በአፋር ስንዴ ለማልማት በ2 ቢሊየን ብር ባለሀብቶች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በዱብቲ ቆላማ አካባቢ ስንዴ ለማልማት በ2 ቢሊየን ብር በጀት ባለሀብቶቸ በጋራ ሥራ መጀመራቸውን ገለጹ፡፡ የመሬት ዝግጅት፣ የሰው ሀይል እና የቁሳቁስ አቅርቦት ስራ አጠናቀው ወደ ተግባር ገብተናል…