የሀገር ውስጥ ዜና ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል አፈ ጉባኤ ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከሁሉ በላይ በመሆኗ÷ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነትና አብሮነትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ፡፡ ከጠላቶች የሀሰት ወሬ መራቅና ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን መቆም አስፈላጊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አንረሳውም – የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈጸመውን አስከፊ ጭፍጨፋ እና ክህደት መቼም አንረሳውም ሲል የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ጥቅምት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በሰሜን እዝ ላይ የደረሰውን ጥቃት አስመልክቶ የምክር ቤት አባላቱ የህሊና ፀሎት አድርገዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን እዝ በህወሓት ቡድን ከጀርባው የተወጋበት አንደኛ አመት እየታሰበ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው። በመርሃ ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ቀዳማዊት እመቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ ነዋሪዎች የህወሓትን ሴራ በማጋለጥ የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን እኔ ያልመራኋት ኢትዮጵያ መበታተን አለባት ብሎ የቁም ቅዠቱን ለመተግበር የትግራይን ወጣቶች አታሎ በኢትዮጵያ ላይ እያዘመተ ለትውልዱ ሳይራራ እየማገዳቸው መሆኑን የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች መሳተፋቸውን ጠ/ሚር ዐቢይ አረጋገጡ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወሎ ግንባር በነበረው ውጊያ÷ ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ኃይሎች ከአሸባሪው ቡድን ጋር መሳተፋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች በወቅታዊ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ህልውና ሕይወታችንን ለመክፈል ዝግጁነን አሉ ወጣቶች ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማዳን ጉዳይ የተወሰነ አካል ባለመሆኑ ሁሉም ዜጋ ሀገርን ማዳንና አሸባሪው ህውሃት ለማጥፋት መነሳት አለበት ሲሉ የሀረሪ ክልል ወጣቶች ገልጸዋል፡፡ ሀገር ከሁሉም ይቀድማል በመሆኑም ሁሉም ዜጋ በተለይም ወጣቱ ሀገሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና የክተት ጥሪውን ለመቀላቀል ቁርጠኛ መሆናቸውን የባህር ዳር ነዋሪዎች ገለጹ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት የተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለን የህልውና ዘመቻውን ፈጥነን ለመቀላቀል ቁርጠኛ ነን ሲሉ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። በየአካባቢው የሀሰት ፕሮፓጋንዳ በማሰራጨት የህዝቡን ልብ የሚሰልቡ ቅጥረኞችን ተከታትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሳዉን አሸባሪ ቡድን ደምስሰን ሃገራችንን እናድናለን – የጭልጋ ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳውን አሸባሪ ቡድን በግንባር ተሰልፌ በመፋለም የራሴን አስተዋጽኦ አደረጋለሁ እንጅ ቤቴ ድረስ እስኪመጣ በመጠበቅ የታሪክ ተወቃሽ መሆን አልፈልግም ትላለች በምዕራብ ጎንደር ዞን የአይከል ከተማ ነዋሪዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንትሮባንድ የገቡ የተለያዩ ዕቃዎች ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Nov 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንትሮባንድ የገቡ 71 ቦንዳ ጨርቅ፣ የተለያዩ ሽቶዎችና ቶርሽን ጫማዎች ከነተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ኦሞ ዞን ፖሊስ አስታወቀ። የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3- 99283 (አ.አ) አይሱዙ ተሽከርካሪ 30 ቦንዳ ልባሽ…