የሀገር ውስጥ ዜና በደህንነትና በጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በንቃት መከላከል ያስፈልጋል- ኤጀንሲው ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደህንነትና የጸጥታ ተቋማት ላይ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን ለመቀነስ ጥብቅ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አሳሰበ። ኤጀንሲው ሁለተኛውን የሳይበር ሳምንት ምክንያት በማድረግ ቁልፍ የሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ አስመልክቶ ውሳኔ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ውጤትን መሰረት አድርጎ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በነገው እለት ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት ዞኖችና አንድ ወረዳ ራሳቸውን ችለው በክልልነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመንግሥታት ግንኙነት ስርዓትን ለመወሰን የተቋቋመው የፌዴራልና የክልል መንግሥታት የህግ አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው:: መድረኩ በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሚመራ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሰነዘረብንን ጥቃት በመመከት የአገራችንን አንድነትና ሉዓላዊነት እንጠብቃለን – የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የትህነግ ኃይል በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ አያሌ ዜጎች ላይ መከራና እንግልት በማድረስ የአገርን ሐብት ሲዘርፍና ሲያዘርፍ እንደነበር ይታወቃል፡፡ ትህነግ በውስጥና በውጭ እንዲሁም በሐሳብ በመድረክ ላይ በተደረገው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር የጥገና ግንባታ 92 በመቶ ተጠናቋል ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ-አምቦ-ባኮ-ነቀምት-አሶሳ የመንገድ አካል የሆነው የጉደር-ጌዶ 54 ኪሎሜትር ከባድ የጥገና ግንባታ ፕሮጀክት በማጠቃለያ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅትም ከመንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በየሣምንቱ እሁድ የንግድ ባዛር ይዘጋጃል ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ እየታየ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ እንዲሁም በምርት አቅርቦትና ስርጭት የሚፈጠረውን ሰው ሰራሽ የዋጋ ንረት ለመቀነስ እንዲያስችል ታስቦ ባዛር ማዘጋጀት ማስፈለጉን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባዛሩ…
ቢዝነስ ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶች ከ333 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ከ333 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ወደተለያዩ የዓለም አገራት ከተላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና ቅዱስ ሲኖዶሱ ለተፈናቀሉ ወገኖች 50 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለችግር ለተዳረጉ ወገኖች 50 ሚሊዮን ብር ድጋፍ እንዲደረግ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ አሳልፏል። የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ ስራዎቹን ለማዘመን ከእንግሊዝ መንግስት ጋር ስምምነት ደረሰ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ አስተዳደር ልማት ዘርፍ ኃላፊ ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ነብዩ ዳኜ ለኢትዮጵያ፣ ለጅቡቲ እና ለአፍሪካ ህብረት የእንግሊዝ ወታደራዊ አታሼ ኮሎኔል ጉስ ማክገሊቨር እና የእንግሊዝ የሰላም ድጋፍ ሰጪ የአፍሪካ አማካሪ ስቲቭ ኦዴንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጎማ በጣም ከጮኸ የመተንፈሱ ምልክት ነው! – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊታችን የሚመራው የወገን ጦር፣ በሕዝባችን ያልተቋረጠ ደጀንነት ሰሞኑን በኩታበር፣ ተሁለደሬ፣ ወረባቦና ጭፍራ ግንባር ወረራ በፈጸመው ጠላት ላይ ፀረ ማጥቃት ርምጃ ወስዷል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።…