የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለ ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ምሰሶዎች የሆኑትን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንና ሥራ ዕድል ፈጠራ ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ የሳፋሪኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አንዋር ሱሳ በ18ኛው የኢኖቬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ወሎ ዞን በአሸባሪው ህወሓት 832 ትምህርት ቤቶች ወድመዋል ዮሐንስ ደርበው Oct 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ በሰሜን ወሎ ዞን ብቻ 832 ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ መሆናቸውን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ቡድን በዞኑ በፈጠረው ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና በወሎ ለተፈናቀሉ እና በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ እና በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ የአይነት እና የገንዘብ ሲሆን፥ በሰሜን እና ደቡብ ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች አሸባሪው…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በኩታ ገጠም የለማ የሩዝ ማሳ ተጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ዘንዘልማ ቀበሌ በ519 አርሶ አደሮች በኩታ ገጠም የለማ የተሻሻለ የሩዝ ምርት ማሳ ተጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ እንደተገለጸው÷ በዘንዘልማ ቀበሌ 217 ሄክታር መሬት በሩዝ ምርት የለማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የወባ በሽታ መከላከል መርሃ ግብር ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል በሚል መሪ ሀሳብ የተጀመረው የንቅናቄ መርሃ ግብር ከክልል እስከ ቀበሌ አካባቢን በማጽዳትና የህዝቡን ግንዛቤን በሚያሳድግ መልኩ የሚከናዎን መሆኑ ተገልጿል፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ሮት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በሩብ ዓመቱ ከ70 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ70 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ በሩብ ዓመቱ 76 ቢሊየን 845 ሚሊየን 591ሺህ 516 ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ÷ 70 ቢሊየን 110 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህገ-ወጥ ፓስፖርት አዘጋጅተዋል የተባሉ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ እና የኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ በጋራ በመሆን በሰሩት ስራ በህገ-ወጥ መንገድ ፓስፖርት ሲያዘጋጁ የተገኙ 10 የኢሚግሬሽን ሰራተኞችን በቁጥጥር ስር ማዋል መቻላቸው ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአጎዋ ተጠቃሚነቷን እንድትቀጥል የአሜሪካ ኤምባሲ እገዛ እንዲያደርግ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሺነር ለሊሴ ነሜ ከአሜሪካ ኤምባሲ ከፍተኛ የንግድ ባለሙያ ያሱኢ ፓይ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ኢትዮጵያ የአጎዋ ተጠቃሚነቷን እንድትቀጥል የአሜሪካ ኤምባሲ ከኮሚሽኑጋር በቅንጅት በመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሂደትን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጄላ መርዳሳ የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ሂደትን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምግብና መጠጥ ማሸጊያዎች ዲዛይን በፕላስቲክ መልሶ ዑደት ሥራ ላይ ተፅእኖ አሳድሯል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምግብ እና መጠጥ ማሸጊያዎች ላይ የሚጨመሩ ቀለማት፣ የጠርሙሶች ዲዛይን እና የምርት መግለጫ ደረጃዎች የፕላስቲክን መልሶ ዑደት (ሪሳይክሊንግ) ስራ ከባድና ዋጋ የሚያሳጣ አድርጎታል መባሉን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ ይህ የተገለፀው÷…