Fana: At a Speed of Life!

በሰብአዊ መብቶች ሽፋን በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳዮች ጣልቃ የሚገቡ የውጭ ኃይሎችን ቻይና ትቃወማለች – ፕሬዚደንት ሺ ዢንፒንግ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የአለምአቀፍ ድንጋጌዎች ጠበቃ፤ ዓለም አቀፍ ፍትሃዊነትን እና ፍትህን በማስጠበቅ ረገድ ቁልፍ ሚና ተጫውታለች ሲሉ ፕሬዚደንት ሺ ዢንፒንግ ገለጹ፡፡ ቤጂንግ በተባበሩት መንግስታት የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሕጋዊ መቀመጫ…

በኢትዮጵያ አየር ኃይል እየተወሰደ ያለው ጥቃት የሽብር ቡድኑን በማዳከም ድልን በቀላሉ ለመጎናጸፍ ይረዳል – ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ኃይሉ እየተወሰደ ያለው የአየር ጥቃት የሽብር ቡድኑን እንቅስቃሴ በማዳከም በቀላሉ ድልን ለመጎናጸፍ የሚያበረክት መሆኑን የቀድሞ ጦር አባሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ተናገሩ። የአየር ኃይሉ ልክ እንደ ትናንቱ በጠላት…

ውጤታማነትን ታሳቢ ያደረገ የአመራር አደረጃጀት ለመገንባት በትኩረት እንደሚሰራ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የሲዳማ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት በሁሉም መስኮች ውጤታማና ለህዝብ ጥያቄ ምላሽ መስጠትን ታሳቢ ያደረገ የአመራር አደረጃጀት ለመገንባት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እንደሚሰራ የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ።…

የአማራ ባለሃብቶች በአሸባሪው ትህነግ ቤታቸው ለፈረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ባለሃብቶች 4 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት 10 ሺህ የቤት ክዳን ቆርቆሮ በሰሜን ጎንደር ዞን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ቤታቸው ለፈረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በወቅቱ በማኅበረሰቡ ላይ የደረሰው ጉዳት ተጠንቶ…

የዜጎች ሕይወት እንዲሻሻል እንደሚሰራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች የተሻለ ሕይወት እንዲኖሩና ገቢያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ቁጠባ ወሳኝ የሕይወት መርህ እንዲሆን እንሰራለን ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ3ኛ ጊዜ ያዘጋጀውና ለ45…

የደጀንነት ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን – የደሴ ከተማ ነጋዴዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ኃይሎች በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ላይ በመውሰድ ላይ ያሉትን እርምጃ በመደገፍ ደጀንነታቸውን አጠናክረው መቀጠላቸውን የደሴ ከተማ ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡ ነጋዴዎቹ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥ የሀገር ህልውና ለማስጠበቅ…

በሶማሌ ክልል የወተት ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል ፋፈን ዞን የሚተገበረው የወተት ልማት እሴት ሰንሰለት ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ተደረገ፡፡ ፕሮጀክቱ አለም አቀፉ የሠራተኞች ድርጅት ከቪ ኤስ ኤፍ ድርጅት ጋር በመተባበር የሚጀመር ሲሆን÷ በፋፈን ቀብሪበያህ እና ጅግጅጋ…

የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማህበራዊ ገጽ መጠለፉን ተቋሙ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የፌስቡክ ገጹ መጠለፉን አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ዛሬ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንደተመላከተው÷ የፌስቡክ ገጹ ከተቋሙ ቁጥጥር ውጭ ሆኗል፡፡ በመሆኑም…

ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የመስኖ ግንባታና ማስፋፊያ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአርሶ አደሩን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ ከ18 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጭ የአነስተኛ መስኖ ግንባታና ማስፋፊያ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ግንቦት 2012 ዓ.ም በ7 ሚሊየን 1መቶ 46 ሺህ ብር…

ካፍ ያስተላለፈው ውሳኔ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካፍ በባህርዳር ስታዲየም ያስተላለፈው ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀ እና እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ግምት ውስጥ ያላስገባ ነው ሲል የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ፡፡ ካፍ ለእገዳው በምክንያትነት ካነሳቸው አስተያየቶች መካከል÷…