እኛ በተመቻቸ ሁኔታ እየኖርን ወገኖቻችን ተፈናቅለው ማየት አንፈልግም- በዩናይትድ ኪንግደም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩናይትድ ኪንግደም ኮቨንተሪ ፣ ሰቶክ ኦን ትሬንት እና ማንቸስተር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ንጹሃን ዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ጥቃት በማውገዝ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል…