Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ በበጋ መስኖ15 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ ለመሸፈን ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የግብርና ዘርፉን ማሻሻል ለክልሉም ሆነ ለሀገር እድገትና ብልፅግና ያለው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ትኩረት ያሻል ሲሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የግብርናና ገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ ግብርና ቢሮ…

ቱሪዝሙን በቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ ዘርፉን ማነቃቃት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቱሪዝም አገልግሎትን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የታገዘ በማድረግ ዘርፉን ማነቃቃት እንደሚገባ ተጠቆመ። የአዲስ አበባ ባህል፣ ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ ባዘጋጀው ሲፖዚየም ላይ÷ በአዲስ…

ለተፋሰሱ ሀገራ የሚጠቅመው በትብብርና በመተጋገዝ መስራት ብቻ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአባይ ጉዳይ ለተፋሰሱ አገሮች የሚጠቅመው በትብብርና በመተጋገዝ መስራት ብቻ ነው ሲሉ የፖለቲካ ተንታኙ መሀመድ አል አሩስ ገለጹ። መሀመድ አል አሩስ እንደገለጹት÷ የአባይ ጉዳይ በትብብርና በመተጋጋዝ የሚሰራ መሆኑን ጠቁመው÷…

ክልሉ ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ሹመት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስድስት አባላት ሹመት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ በክልሉ ለሚንቀሳቀሱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት ዛሬ የተሰጠው ሹመት÷ ስድስተኛ ጠቅላላ ምርጫ በክልሉ ሙሉ…

በመዲናዋ 366 ሺህ 737 ዜጎች ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 366 ሺህ 737 ሰዎች ሁለተኛውን ዙር የኮቪድ-19 ክትባት መውሰዳቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በከተማዋ የኮቪድ-19 ክትባትን ተደራሽ ለማድረግ በተሰራው ስራ በሁለተኛው ዙር…

በታማኝነት መትጋት ትውልድንና ሀገርን ለማቅናት መነሣትን ያሳያል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታማኝነት መትጋት ለትውልድ ማሰብን፣ ሀገርን ለማቅናት መነሣትን ያሳያል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ባለፈው ዓመት ታማኝ ግብር ከፋዮች ሥራቸውን ሲሠሩ ሌብነትንም እንዲዋጉ ጥሪ ማቅረባቸውን አስታውሰው÷…

ዋልያወቹ ከጋና የሚያደርጉት የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በኦርላዶ ስታዲየም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) እና የጋና የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በደቡብ አፍሪካ ኦርላዶ ስታዲየም እንዲካሄድ ኢትዮጵያ መምረጧን የእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ገለፀ:: የባሕር ዳር ስታዲየም በካፍ ከታገደ በኋላ…

የሱዳን የተቃውሞ ሰልፎች በወታደራዊ ክንፉ እና በሲቪል አስተዳደር መካከል ውጥረት ፈጥረዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን እየተካሄዱ ያሉት ለሁለት የተከፈሉ የጎዳና ላይ ሰልፎች በሽግግር መንግስቱ ወታደራዊ ክንፍ እና በሲቪል አስተዳደሩ መካከል ያለውን ውጥረት ከፍ እንዲል ማድረጋቸው ተነገረ። በሀገሪቱ ቀደም ሲል የሽግግር መንግስቱን በተለይም…

ጠላት በመረጠው የውጊያ ስልት ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት ይገኛል – መከላከያ ሚኒስቴር

አአዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸባሪው ህወሃት በመረጠው የውጊያ ስልት ከፍተኛ ኪሳራ እየደረሰበት እንደሚገኝ - የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት አስታወቀ የመግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ ከመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት የተሰጠ…

ሁሉም ወደ ወሎ ይትመም፤ ይዝመት ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው የትህነግ ኃይል የከፈተውን ጥቃት ለመመከት ሁሉም ወገን ራሱን በማደራጀትና በአንድነት በመነሳት ወደ ወሎ መትመምና መዝመት አለበት ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጥሪ አቀረቡ። ርዕሰ…