የሀገር ውስጥ ዜና እንደአሁኑ አማራጭ ዕድል ቢኖር ኖሮ ወደ ትጥቅ ትግል አልገባም ነበር – አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አዲሱ መንግሥት አሁን እንደጀመረው አካታችና አማራጭ የፖለቲካ አካሄድ ቢኖር ኖሮ ወደ ትጥቅ ትግል አልገባም ነበር ሲሉ የቀድሞ የኦነግ አመራር አባልና በሳውዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው እያገለገሉ የሚገኙት ሌንጮ ባቲ ተናገሩ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ችግሮች ወደ መልካም አጋጣሚ ለመቀየር መዘጋጀት ያስፈልጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢትዮጵያ አሁን የገጠሟትን ዘርፈ ብዙ ችግሮች ወደ መልካም አጋጣሚ በመቀየር የአዲስ ተሿሚዎች ዋነኛ ተግባራቸው መሆን እንዳለበት የኪነ-ጥበብና የሚዲያ ባለሙያዎች ተናገሩ። የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዮናታን…
የሀገር ውስጥ ዜና አካታች የፖለቲካ ስርዓት መዘርጋቱ ሀገሪቱን ከችግር ያድናል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አካታች የፖለቲካ ስርዓት መዘርጋቱ በሁሉም ዘርፍ የዜጎችን ተሳትፎ በማጎልበት ሀገሪቱ ከገጠማት ውስብስብ ችግር እንድትወጣ የጎላ ፋይዳ ይኖረዋል ሲሉ ምሁራን ገለጹ። ኢዜአ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያነጋገራቸው የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነት ላይ ያተኮረ አህጉራዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአፍሪካ የምርመራ ጋዜጠኝነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እና በሌሎች አራት የአህጉሪቱ ከተሞች እየተካሄደ ነው፡፡ ኮንፈረሱ አፍሪካውያን ጋዜጠኞች በምርመራ ጋዜጠኝነት ልምድ የሚለዋወጡበት እና የሚሰለጥኑበት ነው። በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማትና ግለሰቦች እዉቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የጋምቤላ ክልል ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ከፍተኛ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ተቋማትና ሰራተኞች ምስጋናና እውቅና ሰጠ፡፡ በክልሉ ያለውን የፋይናንስ ስርዓት ለማሻሻል እንዲሁም የ10 ዓመት መሪ አቅድ ለማዘጋጀት ግንባር ቀደም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦማኑ ሱልጣን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደስታ መግለጫ ላኩ ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦማኑ ሱልጣን ሄይትሐም ቢን ጣሪቅ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በመመረጣቸው የደስታ መልዕክት ልከዋል፡፡ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ባለፈው መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ባህሬን ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለችውን ሪፎርም እንደምትደግፍ ገለጸች ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የባህሬን የገንዘብና የብሔራዊ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ባህሬን ኢትዮጵያ እያካሄደች ያለችውን ሪፎርም እንደምትደግፍ ገለጹ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ የቆንስላ ጄነራል ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር ጀማል በከርከባህሬን የገንዘብና የብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዞኑ ከ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ለማምረት እየተሰራ ነዉ ተባለ ዮሐንስ ደርበው Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በተያዘው የምርት ዘመን ከ 20 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳን በመስኖ በማልማት ከ 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማምረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ። የመምሪያው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው በአሸባሪው ህወሓት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በአሸባሪው የህወሓት ቡድን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ የአማራ ክልል ነዋሪዎች የ15 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በተመሳሳይ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በአፋር ክልል በሽብር ቡድኑ ከቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና አልጄሪያ በትምህርት ዘርፍ በትብብር ለመስራት ውይይት አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አልጄሪያ በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ የሁለቱ ሃገራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ውይይት አድርገዋል። በአልጀሪያ የኢትዮጵያ…