Fana: At a Speed of Life!

ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥትና ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚሆን ማህበረሰብ አቀፍ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ በደቡብ ክልል እንደሚከናወን ተገለፀ። የክልሉ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ የሺዋስ አለሙ ፥ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን ለማስከበር እያደረገ ላለው…

በውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ያለው ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም – አቶ ርስቱ ይርዳ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ሀይሎች ደካማና ተላላኪ መንግስት እንዲመሰረት ለማድረግ እያደረጉት ያለው ከንቱ ምኞት በፍጹም ሊሳካ አይችልም ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ ገለፁ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በደቡብ ክልል…

ከሀገር ውስጥ ታክስ ከዕቅድ በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከሀገር ውስጥ ታክስ ከዕቅድ በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢወች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴር አመራሮች በ2013 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ዛሬ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከሀገር ውስጥ ገቢ…

ቦርዱ ተተኪ ዕጩ ለማቅረብ የሚያስችል ውሣኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም. ምርጫ ዕጩ ሆነው መቀጠል ለማይችሉ ተወዳዳሪ ፓርቲዎች ተተኪ ዕጩ ለማቅረብ እንዲችሉ ውሣኔ አሳለፈ ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጷግሜ 01 ቀን 2013 ዓ.ም.…

ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከህንድ የቢዝነስ ፎረም አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ከህንድ የቢዝነስ ፎረም አባላት ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም የህንድ ኢንቨስተሮችን ወደ ኢትዮጵያ በማምጣት የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንቱን ማሳደግ በሚያስችሉ ሁኔታዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የመረጃ ጠላፊዎች እስከዛሬ ከታዩት ዘረፋዎች ግዙፍ የተባለ የዲጂታል ገንዘብ ዘረፋ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል፡፡ የመረጃ መንታፊዎች በዲጂታል ገንዘብ ታሪክ በአንድ ጊዜ የተፈጸመ እና ግዙፍ የተባለዉን 600 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መዝረፋቸዉ…

በአፋር ክልል በህጻናት ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ አወገዘ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል ቃሊ ኩማ በተባለ ቦታ በጤና ጣቢያ ውስጥ ተጠልለው በነበሩ ንጹሀን ዜጎች ላይ ያካሄደውን ጭፍጨፋ የሴቶች ህጻናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አወገዘ። የሚኒስቴሩ የህግ ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ደረጄ ተግይበሉ…

የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ፣ የፕላን ኮሚሽን እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት የወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን፣ የፕላን ኮሚሽን እና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት የወር ደመወዛቸውን ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ፡፡ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች ዛሬ ባካሄዱት ውይይት÷ለሀገር ህልውና…

የጉምሩክ ኮሚሽን 112 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ፡፡ ኮሚሽኑ 125 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 112 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መሰብሰብ የቻለው፡፡ በዚህም የእቅዱን 89 ነጥብ…

የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በባስኬቶ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) -የአለም አቀፍ የጦር ህግ ስምምነትን በመጣስ ህፃናትን በጦርነት የማገደውን አሸባሪውን የህወሓት ቡድን አስፀያፊ ተግባር የሚያወግዝ ሰልፍ በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ተካሄደ። በመርሐ ግብሩ ከ800 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የአይነትና የጥሬ ገንዘብ…