የሀገር ውስጥ ዜና ህውሓት እና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን አሸባሪ ቡድኖቹን ለማውገዝ የወጡ ሰልፈኞች የሸኔ እና የህወሓት ጥምረት ተቀባይነት የለውም ሲሉ አውግዘዋል፡፡ ነዋሪዎቹ ሽብርተኞቹ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ያደረጉትን ስምምነት የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በጨለንቆ ከተማ…
ስፓርት ዛሬ በሚካሄዱ የፍጻሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ ዮሐንስ ደርበው Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በሁለተኛ ቀን ውሎው ኢዮጵያውያን አትሌቶች የሚሳተፉባቸው የፍጻሜ ውድድሮች ይጠበቃሉ፡፡ በዚህም በ5000 ሜትር አዲሱ ይሁኔ እና መብራቱ…
ስፓርት አትሌት ታደሰ ወርቁ የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይሮቢ እየተካሄደ ባለው የዓለም ከ20 ዓት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በ3000ሜ የወንዶች ሩጫ የወርቅና የብር ሜዳሊያዎችን አሸነፈች፡፡ በውድድሩ ኢትዮጵያን የወከሉት አትሌት ታደሰ ወርቁ እና አትሌት አሊ አብዱልመናን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመፍታት አየተሰራ ነው-አቶ ኡመር ሁሴን ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የመኸር ወቅት በተለያዩ አካባቢዎች ያጋጠመውን የዩሪያ ማዳበሪያ እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ የግብርና ልማት ዘርፍ የግብዓት አጠቃቀም እያደገ መምጣቱን መረጃዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ አይፈቀድም- የአዲስ አበባ ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ርችቶችን መተኮስ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቡሔ በዓልን ምክንያት በማድረግ የሚተኮሱ ርችቶችን ሽፋን በማድረግ ሰላምን የማደፍረስ ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች በህገ ወጥ መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል እንዲኖር የበጎ አድራጎት ስራ ከፍተኛ ድርሻ አለዉ – የኦሮሚያ የዕቅድና የኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት የበጎ አድራጎት ስራ የማህበረሰቡን ችግር ለመቅረፍ ‹‹እኔ ለወገኔ ጥላ እሆናለሁ ›› በሚል መሪ ቃል እንደ ክልል በአንድ ቀን የ1ሺህ 100 የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ የዕቅድና…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ነው- የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር አዳነ ዮሐንስ ደርበው Aug 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይጠብሪ ግንባር ለዳግም ወረራ የተነሳው አሸባሪውና ተስፋፊው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻና ፋኖ እየተደመሰሰ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በማይጠብሪ ግንባር የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዘይት ገበያን ለማረጋጋት የምግብ ዘይት ምርት ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘይት ገበያን ለማረጋጋት የምግብ ዘይት ምርት ወደ ሃገር ውስጥ እየገባ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። መንግስት እየተፈጠረ ያለውን ሀገራዊ የገበያ አሻጥር ከመከላከል ጎን ለጎን መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ከውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ወጣቱ በአጥፊዎች በሚሰራጩ አጀንዳዎች ሳይረበሽ ሀገሩን መታደግ አለበት – የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት ዮሐንስ ደርበው Aug 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመተከል ዞን ኮማንድ ፖስት አባላት በወቅታዊ ሀገራዊና ጉዳዮች በቀጠናው ሰላም ዙሪያ ከግልገል በለስ ከተማ የጉሙዝ ወጣቶች ጋር ተወያይተዋል። ቀጠናው የልማት ኮሪደር በመሆኑ ዜጎች የልማት እና የኢኮኖሚ ተጠቃሚ እንዳይሆኑ ማንነትን መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕክምና ባለሙያዎች ለሕልውና ዘመቻው ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል ገቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 13, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 7፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ባለሙያዎች ቡድን በሕልውና ዘመቻው የሕክምና ድጋፍ ለመስጠት አማራ ክልል መግባታቸው ተገለፀ፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን የተቀበሉ 11 የጤና ባለሙያዎች በሙያቸው ድጋፍ ለማድረግና የሰው ሕይወት ለመታደግ…