የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጄክቶችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ ሜጋ ፕሮጄክቶችን ጎበኙ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ዘርፈሽዋል ንጉሴ÷ የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴዎች እና አባላት በጋራ በመሆን የአድዋ ዜሮ ዜሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት እንከፍላለን- የጉራጌ ዞን ወጣቶች ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገርን ዳር ድንበርና ህልውና ለማስጠበቅ እስከ ህይወት መስዋዕትነት ለመክፈል መዘጋጀታቸውን የጉራጌ ዞን ወጣቶች ገለጹ፡፡ በራሳቸው ተነሳሽነት ወደ መከላከያ ሰራዊት ለመቀላቀል ወደ ማሰልጠኛ ማዕከል የተሸኙ የዞኑ ወጣቶች ÷ እኛ እያለን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ወጪ ንግድ 24 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ የኤሌክትሪክ፣ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙዩኒኬሽን ዕቃዎች 24 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ገቢው የተገኘው ወደ ተለያዩ ሀገራት ከተላኩ የኤሌክትሪክ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 47ኛ መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን የምክር ቤቱ የሥራ ዘመን መጨረሻው ይሆናል። ምክር ቤቱ በቆይታው የአስፈጻሚውና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ2013…
ስፓርት የ2014 የቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡ በዚህ መሰረት አርባ ምንጭ ከተማ ከመከላከያ፣ ባህር ዳር ከተማ ከአዲስ አበባ ከተማ ይጫወታሉ፡፡ በሌላ በኩል ፋሲል ከነማ ከሀዲያ…
ስፓርት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በዛሬው እለት በተገኙ ተጨማሪ ውጤቶች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ፕሬዚዳንቷ “የኢትዮጵያ ልጆች አትሌት ለሜቻ ግርማ በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል የብር እንዲሁም በሴቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ አባላትና አጋር አካላት የአውራምባ ማህበረሰብን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ አባላትና አጋር አካላት የአውራምባ ማህበረሰብን ጎበኙ። የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ቦርድ ሰብሳቢ ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፣ የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፌዴራል ፖሊስ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ ዲፕሎማቲክ ጥበቃ ዲቪዥን የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጥቷል፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ዘርፍ በአዲስ አበባ የሚገኙ ፀረ ሸብርና የተደራጁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ113 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) በቦስተንና አትላንታ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ113 ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ፡፡ በወቅቱ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የድርድር ሂደትና ዳያስፖራው ድጋፉን አጠናክሮ በሚቀጥልበት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ ተተክሏል- ግብርና ሚኒስቴር ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 26፣ 2013 ( ኤፍ ቢ ሲ) እየተካሄደ ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ለመትከል ከታቀደው 6 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ መተከሉን ግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ከተተከለው 5 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኝ ውስጥ የፍራፍሬ ችግኞች በብዛት…