የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት ጉባኤውን እያካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 6ኛ አመት የስራ ዘመን 13ኛ መደበኛና ማጠቃለያ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባኤው የክልሉ መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ እቅድ የሚያቀርብ ሲሆን፥ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። የዞኑ ሴቶች ህጻናት ወጣቶች መምሪያ ሀላፊ ወይዘሮ ባንቺ አየሁ ዳዲ እንደገለጹት፥ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት በአይነትና በጥሬ ገንዘብ ከ8…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ክልል ለመከላከያ ሠራዊት ከ11 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ለማድረግ ቃል ተገብቷል ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከመንግሥት ሠራተኞችና ከባለሀብቶች የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የክልሉ ፀጥታ ኃይል ለመደገፍ 11 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ ቃል መገባቱ ተገለጸ። በክልሉ የሀገራዊ ጥሪ ምላሽ ሰጪ አብይ ኮሚቴ የስራ አፈፃፀሙን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ በቶኪዮ ኦሊምፒክ በ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር በሰለሞን ባረጋ አማካኝነት የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘቷ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው ሁሉን አቀፍ የአፍሪካ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ሁሉን አቀፍ የአፍሪካ የቆዳና የቆዳ ውጤቶች አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡ አውደ ርዕዩ እንደ አውሮፓውኑ አቆጣጠር ከመጪው ህዳር 3- 6 ባሉት ቀናት ነው በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው፡፡ በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር ከኬር ኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ኬር ኢትዮጵያ ከተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ጋር በግብርናው ዘርፍ የስርዓተ ፆታን አቅም ለማጎልበት የጋራ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የግብርና ግብዓት ምርት ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዓይናለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በህዳሴ ግድብ የታየውን አንድነት ህወሓትን ለማስወገድ መጠቀም ይገባል ኢ/ር ከማል ሙሃመድ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች በህዳሴ ግድብ ግንባታና የውሃ ሙሌት ያሳዩትን አንድነት አሸባሪውን ህወሓት ለማስወገድም ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ኢንጂነር ከማል ሙሃመድ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ከማል…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን ህወሐትን የሚያወግዝና የሐገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ አሸባሪው ህወሐትን የሚያወግዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በሰልፉ ከስድስት ወረዳዎችና ከሁለት ከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ነዋሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የዳንጉር ወረዳ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ አካሄዱ። የህዝባችን አብሮነት እና አንድነት ለማፍረስ እየተንቀሳቀሰ ያለውን የጁንታውን ቡድን በጋራ እንታገላለን በሚል መሪ ቃል ነዋሪዎች ለሰራዊቱ የድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የአይነት ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአፋር ክልል ለሚገኙ የፀጥታ ሃይሎች የተለያየ የምግብ አይነት ድጋፍ አደረገ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ አሸባሪው የህወኃት ቡድን በኢትዮጵያ አንድነት ላይ የቃጣውን የሽብር ተግባር ለመመከት ከህብረተሰቡ…