Fana: At a Speed of Life!

የበርበራ ወደብ የመጀመሪያ ዙር ማስፋፊያ የኮንትነር ተርሚናል በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የበርበራ ወደብ የመጀመሪያ ዙር ማስፋፊያ የኮንቴነር ተርሚናል በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ የሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሳ ቢሂ፣ የኢፌዴሪ ከፍተኛ ልዑካን እና የዲፒ ወርልድ ዳይሬክተር ሱልጣን ቢን ሱለይማን በተገኙበት የበርበራ ወደብ የመጀመሪያ ዙር…